https://amh.sputniknews.africa
የበርሊን ኮንፈረንስ፡-የምዕራባውያን ኢ-ፍትሐዊነት እና በደል በአፍካውያን ላይ
የበርሊን ኮንፈረንስ፡-የምዕራባውያን ኢ-ፍትሐዊነት እና በደል በአፍካውያን ላይ
Sputnik አፍሪካ
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል፣ የአውሮፓ ወራሪ ኃይሎች በበርሊን ኮንፈረንስ ላይ ያደረጉት አፍሪካን የመቀራመት ስምምነት በአፍሪካ እና አፍሪካውያን ላይ ስላንጸባረቁት ኢ-ፍትሐዊነት እና ስላደረሱት በደል በአዲስ... 17.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-17T17:47+0300
2025-12-17T17:47+0300
2025-12-17T17:47+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/11/2552736_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_b37d4b3c1eb0627912c90f3de7d70d21.png
የበርሊን ኮንፈረንስ፡-የምዕራባውያን ኢ-ፍትሐዊነት እና በደል በአፍካውያን ላይ
Sputnik አፍሪካ
“አፍሪካውያን ሸማቾች እንዲሆኑ፣ ከዛ በፊት አይተው የማያውቁትን የአውሮፓ እቃ መሸመት፣ መጠቀም እንዲችሉ ብዙ ተዘዋዋሪ መንገዶችን ይጠቀማሉ። አፍሪካውያን ያለነዛ ሽቀጦች ህይወታቸውን መምራት እንዳይችሉ አድርገው አጣብቂኝ ውስጥ ይከቷቸዋል።” ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ደቻሳ አበበ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል፣ የአውሮፓ ወራሪ ኃይሎች በበርሊን ኮንፈረንስ ላይ ያደረጉት አፍሪካን የመቀራመት ስምምነት በአፍሪካ እና አፍሪካውያን ላይ ስላንጸባረቁት ኢ-ፍትሐዊነት እና ስላደረሱት በደል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ከሆኑት ደቻሳ አበበ (ዶ/ር) ጋር በመሆን እንዳስሳለን፡፡ የኢትዮጵያ የበቆሎ ምርት ያለበትን ደረጃ እና በቆሎ የሀገሪቱን የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ አንጻር ስላለው ሚና በበቆሎ ሰብል ላይ ተመራማሪ ቢተው ጥላሁን (ዶ/ር) ጋር ያደረግነው ውይይትም በሁለተኛው ክፍል ይዳሰሳል፡፡
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል፣ የአውሮፓ ወራሪ ኃይሎች በበርሊን ኮንፈረንስ ላይ ያደረጉት አፍሪካን የመቀራመት ስምምነት በአፍሪካ እና አፍሪካውያን ላይ ስላንጸባረቁት ኢ-ፍትሐዊነት እና ስላደረሱት በደል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ከሆኑት ደቻሳ አበበ (ዶ/ር) ጋር በመሆን እንዳስሳለን፡፡ የኢትዮጵያ የበቆሎ ምርት ያለበትን ደረጃ እና በቆሎ የሀገሪቱን የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ አንጻር ስላለው ሚና በበቆሎ ሰብል ላይ ተመራማሪ ቢተው ጥላሁን (ዶ/ር) ጋር ያደረግነው ውይይትም በሁለተኛው ክፍል ይዳሰሳል፡፡ ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/11/2552736_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_72f337c443e1d28459db4c451ae9cb9d.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የበርሊን ኮንፈረንስ፡-የምዕራባውያን ኢ-ፍትሐዊነት እና በደል በአፍካውያን ላይ
“አፍሪካውያን ሸማቾች እንዲሆኑ፣ ከዛ በፊት አይተው የማያውቁትን የአውሮፓ እቃ መሸመት፣ መጠቀም እንዲችሉ ብዙ ተዘዋዋሪ መንገዶችን ይጠቀማሉ። አፍሪካውያን ያለነዛ ሽቀጦች ህይወታቸውን መምራት እንዳይችሉ አድርገው አጣብቂኝ ውስጥ ይከቷቸዋል።” ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ደቻሳ አበበ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው
የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል፣ የአውሮፓ ወራሪ ኃይሎች በበርሊን ኮንፈረንስ ላይ ያደረጉት አፍሪካን የመቀራመት ስምምነት በአፍሪካ እና አፍሪካውያን ላይ ስላንጸባረቁት ኢ-ፍትሐዊነት እና ስላደረሱት በደል
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ከሆኑት ደቻሳ አበበ (ዶ/ር) ጋር በመሆን እንዳስሳለን፡፡ የኢትዮጵያ የበቆሎ ምርት ያለበትን ደረጃ እና በቆሎ የሀገሪቱን የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ አንጻር ስላለው ሚና በ
በቆሎ ሰብል ላይ ተመራማሪ ቢተው ጥላሁን (ዶ/ር) ጋር ያደረግነው ውይይትም በሁለተኛው ክፍል ይዳሰሳል፡፡
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox