https://amh.sputniknews.africa/20251217/2551779.html
የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በፑቲን ጉብኝት የጀመሩትን 'የተሽከርካሪ ዲፕሎማሲ' በኢትዮጵያም ቀጥለዋል
የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በፑቲን ጉብኝት የጀመሩትን 'የተሽከርካሪ ዲፕሎማሲ' በኢትዮጵያም ቀጥለዋል
Sputnik አፍሪካ
የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በፑቲን ጉብኝት የጀመሩትን 'የተሽከርካሪ ዲፕሎማሲ' በኢትዮጵያም ቀጥለዋል ሞዲ ከዓለም መሪዎች ጋር የሚያደርጉት ያልታሰቡ የመኪና ጉዞዎች ግላዊ እምነት እና ስልታዊ ቅርርብን እንደሚያሳይ መገናኛ... 17.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-17T16:36+0300
2025-12-17T16:36+0300
2025-12-17T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/11/2551454_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_f38b3d40da900a534cb71f75f5c70ecd.jpg
የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በፑቲን ጉብኝት የጀመሩትን 'የተሽከርካሪ ዲፕሎማሲ' በኢትዮጵያም ቀጥለዋል ሞዲ ከዓለም መሪዎች ጋር የሚያደርጉት ያልታሰቡ የመኪና ጉዞዎች ግላዊ እምነት እና ስልታዊ ቅርርብን እንደሚያሳይ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ሞዲ ማክሰኞ ዕለት ለሁለት ቀናት ጉብኝት ኢትዮጵያ ሲደርሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፕላን ማረፊያ ተቀብለው በግላቸው እያሽከረከሩ ወደ ሆቴል ወሰደዋቸዋል። ቀደም ሲል በታህሳስ ወር ፑቲን ሕንድን በጎበኙበት ወቅት ከሞዲ ጋር ከተገናኙ እና ከአቀባባል ሥነ-ሥርዓቱ በኋላ መሪዎቹ የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር መኪና ውስጥ ገብተው እዛው መነጋገር መጀመራቸው ሰፊ ሽፋን አግኝቶ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/11/2551454_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_3741612a6c27abed8558f34f04bbd0d0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በፑቲን ጉብኝት የጀመሩትን 'የተሽከርካሪ ዲፕሎማሲ' በኢትዮጵያም ቀጥለዋል
16:36 17.12.2025 (የተሻሻለ: 16:44 17.12.2025) የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በፑቲን ጉብኝት የጀመሩትን 'የተሽከርካሪ ዲፕሎማሲ' በኢትዮጵያም ቀጥለዋል
ሞዲ ከዓለም መሪዎች ጋር የሚያደርጉት ያልታሰቡ የመኪና ጉዞዎች ግላዊ እምነት እና ስልታዊ ቅርርብን እንደሚያሳይ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
ሞዲ ማክሰኞ ዕለት ለሁለት ቀናት ጉብኝት ኢትዮጵያ ሲደርሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፕላን ማረፊያ ተቀብለው በግላቸው እያሽከረከሩ ወደ ሆቴል ወሰደዋቸዋል።
ቀደም ሲል በታህሳስ ወር ፑቲን ሕንድን በጎበኙበት ወቅት ከሞዲ ጋር ከተገናኙ እና ከአቀባባል ሥነ-ሥርዓቱ በኋላ መሪዎቹ የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር መኪና ውስጥ ገብተው እዛው መነጋገር መጀመራቸው ሰፊ ሽፋን አግኝቶ ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X