የድሮን ስርዓት ጦር ማቋቋም ቁልፍ ጉዳይ ነው - የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

የድሮን ስርዓት ጦር ማቋቋም ቁልፍ ጉዳይ ነው - የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስትር

ሩሲያ በታክቲካል ድሮኖች ውጊያ አጠቃቀም ረገድ ከዩክሬን ሁለት እጥፍ የበላይነት ይዛለች፡፡ የ "ሩቢኮን" ማዕከል ዓለም አቀፍ እውቅና አግኝቷል ሲሉ አንድሪ ቤሉሶቭ ተናግረዋል።

የድሮን ስርዓት ጦር ምሥረታ በ2026 ይጠናቀቃል ሲሉም ሚኒስትሩ አክለዋል።

በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የድሮን ስርዓት ወታደርነት ሥልጠና ማለፍ እንደሚኖርባቸው እና ወታደሮቹ አዳዲስ የጥቃት ድሮኖችን መታጠቅ እንደሚገባቸው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0