የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ በዩክሬን የሰላም ሂደት የፕሬዝዳንት ትራምፕን አካሄድ እንጂ ሞስኮን አይወክሉም - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ በዩክሬን የሰላም ሂደት የፕሬዝዳንት ትራምፕን አካሄድ እንጂ ሞስኮን አይወክሉም - ክሬምሊን
የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ በዩክሬን የሰላም ሂደት የፕሬዝዳንት ትራምፕን አካሄድ እንጂ ሞስኮን አይወክሉም - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.12.2025
ሰብስክራይብ

የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ በዩክሬን የሰላም ሂደት የፕሬዝዳንት ትራምፕን አካሄድ እንጂ ሞስኮን አይወክሉም - ክሬምሊን

ከክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ መግለጫዎች የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፦

◻ ከሞስኮ ጋር በሚኖር በእያንዳንዱ አዲስ ግንኙነት፤ ዊትኮፍ የሩሲያን አቋም ለመረዳት የተሻለ እድል ያገኛሉ፡፡

◻ ክሬምሊን የአሜሪካ ወገን ዝግጁ ሲሆን ከዩክሬን እና ከአውሮፓ ጋር በሰላም ሂደቱ ዙሪያ የሚያደረገውን ውይይት ውጤት እንደሚያቀርብ ይጠብቃል፡፡

◻ ክሬምሊን በአሜሪካ ሊጣሉ ስለሚችሉ አዳዲስ ማዕቀቦች ሪፖርቶችን አልተመለከተም፤ ነገር ግን እንደዚህ ያሉ እቅዶች በዋሽንግተን እንደሚንሸራሸሩ መረጃዉ አለው፡፡

◻ ማዕቀቦች ለግንኙነቶች እንቅፋት ናቸው፡፡

◻ ዘለንስኪ ምን ያህል ሰላምን እንደሚፈልግ ከአውሮፓ ኅብረት እና ከኪዬቭ የሰላም ሰነዶች በኋላ ግልጽ ይሆናል፡፡

◻ ምዕራባውያን ኃይሎችን ዩክሬን ውስጥ በማሰማራት ዙሪያ የሩሲያ አቋም ወጥ እና የታወቀ ነው፡፡

◻ ሩሲያ የዩክሬን የሰላም እቅድን የተመለከቱ ጉዳዮች በሚዲያ በኩል አትወያይም፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0