ፑቲን ዓመታዊውን የ2025 የጥያቄና መልስ እንዲሁም ጋዜጣዊ መግለጫ ሊያዘጋጁ ነው

ሰብስክራይብ

ፑቲን ዓመታዊውን የ2025 የጥያቄና መልስ እንዲሁም ጋዜጣዊ መግለጫ ሊያዘጋጁ ነው

የሩሲያ ፕሬዚዳንት ከግል ጉዳዮች እስከ ሀገራዊ ድረስ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ከዜጎች ለሚነሱ ጥያቄዎች አርብ ዕለት ምላሽ ይሰጣሉ።

ስለ ፑቲን 'የቀጥተኛ ግንኙነት' ቁልፍ ዝርዝሮች፦

በ2001 ተጀመረ፦ እያንዳንዱ ክፍለ ጊዜ ከ3 ሰዓታት በላይ ይቆያል፡፡

ከፍተኛ ተመልካች አለው፦ በሩሲያ ከፍተኛ ደረጃ ከተሰጣቸው የቴሌቪዥን ዝግጅቶች አንዱ ነው፡፡

አሳታፊ ነው፦ ተሳታፊዎች ጥያቄዎችን በስልክ፣ በጽሁፍ መልዕክት እና በማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ያቀርባሉ፡፡

ሰፊ ሽፋን፦ ፑቲን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲን እና የግል ጥያቄዎችን ጨምሮ ሰፋ ላሉ ርዕሰ ጉዳዮች ምላሽ ይሰጣሉ።

ለመከታተል ዝግጁ ሆነው ይጠበቁ!

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0