https://amh.sputniknews.africa
ከስትራተጂ እስከ ሉዓላዊነት የዘለቀው የአፍሪካ የሠው ሰራሽ አስተውሎት ጉዞ
ከስትራተጂ እስከ ሉዓላዊነት የዘለቀው የአፍሪካ የሠው ሰራሽ አስተውሎት ጉዞ
Sputnik አፍሪካ
በሁለት ዐበይት ሀሳቦች ዙሪያ በምንወያይበት የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም፣ በመጀመሪያው ክፍል በአፍሪካ አህጉር ተስፋ ሰጪ ምልክቶችን እያሳየ የመጣው የሠው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ የበለጠ እንዲጎለብት ደግሞ ከስትራቴጂ ወደ ሉዓላዊነት ማሸጋገርን... 17.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-17T11:36+0300
2025-12-17T11:36+0300
2025-12-17T11:36+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/11/2544333_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_c910ae72847ba017f7d113802a394d1a.jpg
ከስትራተጂ እስከ ሉዓላዊነት የዘለቀው የአፍሪካ የሠው ሰራሽ አስተውሎት ጉዞ
Sputnik አፍሪካ
''መሠረታዊው መልዕክት፣ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት በአፍሪካ አህጉር ውስጥ በአፍሪካዊያን ለአፍሪካዊያን መገንባት ይኖርበታል የሚል መሆን አለበት — ለአካባቢያው ችግሮችም በሀገር በቀል እውቀቶች ነው መፍትሔ መሠጠት ያለበት። ስለዚህ ሉዓላዊነት የውይይቱ ማዕከላዊ ነጥብ ይሆናል ማለት ነው'' ሲሉ በኢመርጂንግ ኢንስቲትዩት የሠው ሠራሽ አስተውሎት ባለሙያው ዮናስ ገብረሚካኤል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በሁለት ዐበይት ሀሳቦች ዙሪያ በምንወያይበት የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም፣ በመጀመሪያው ክፍል በአፍሪካ አህጉር ተስፋ ሰጪ ምልክቶችን እያሳየ የመጣው የሠው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ የበለጠ እንዲጎለብት ደግሞ ከስትራቴጂ ወደ ሉዓላዊነት ማሸጋገርን በተመለከተ በኢመርጂንግ ኢንስቲትዩት የሠው ሠራሽ አስተውሎት ባለሙያው ዮናስ ገብረሚካኤል ጋር ተወያይተናል። ደቡብ አፍሪካ በብሪክስ ማዕቀፍ ውስጥ ያላትን ቁልፍ ሚና በሚመለከት ከደቡብ አፍሪካ የግብርና ኢኒሼቲቭ ፕሬዝዳንት ቲዮ ደ ጃገር (ዶ/ር) ጋር ያደረገነው ውይይትም በሁለተኛው ክፍል የምንቃኘው የፕሮግራሙ አካል ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በሁለት ዐበይት ሀሳቦች ዙሪያ በምንወያይበት የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም፣ በመጀመሪያው ክፍል በአፍሪካ አህጉር ተስፋ ሰጪ ምልክቶችን እያሳየ የመጣው የሠው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ የበለጠ እንዲጎለብት ደግሞ ከስትራቴጂ ወደ ሉዓላዊነት ማሸጋገርን በተመለከተ በኢመርጂንግ ኢንስቲትዩት የሰው ሠራሽ አስተውሎት ባለሙያው ዮናስ ገብረሚካኤል ጋር ተወያይተናል። ደቡብ አፍሪካ በብሪክስ ማዕቀፍ ውስጥ ያላትን ቁልፍ ሚና በሚመለከት ከደቡብ አፍሪካ የግብርና ኢኒሼቲቭ ፕሬዝዳንት ቲዮ ደ ጃገር (ዶ/ር) ጋር ያደረገነው ውይይትም በሁለተኛው ክፍል የምንቃኘው የፕሮግራሙ አካል ነው። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/11/2544333_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_f65c4fbf673eee3e9c76267f43eb99be.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
ከስትራተጂ እስከ ሉዓላዊነት የዘለቀው የአፍሪካ የሠው ሰራሽ አስተውሎት ጉዞ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''መሠረታዊው መልዕክት፣ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት በአፍሪካ አህጉር ውስጥ በአፍሪካዊያን ለአፍሪካዊያን መገንባት ይኖርበታል የሚል መሆን አለበት — ለአካባቢያው ችግሮችም በሀገር በቀል እውቀቶች ነው መፍትሔ መሠጠት ያለበት። ስለዚህ ሉዓላዊነት የውይይቱ ማዕከላዊ ነጥብ ይሆናል ማለት ነው'' ሲሉ በኢመርጂንግ ኢንስቲትዩት የሠው ሠራሽ አስተውሎት ባለሙያው ዮናስ ገብረሚካኤል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በሁለት ዐበይት ሀሳቦች ዙሪያ በምንወያይበት
የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም፣ በመጀመሪያው ክፍል በአፍሪካ አህጉር ተስፋ ሰጪ ምልክቶችን እያሳየ የመጣው የሠው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ የበለጠ እንዲጎለብት ደግሞ ከስትራቴጂ ወደ ሉዓላዊነት ማሸጋገርን በተመለከተ በኢመርጂንግ ኢንስቲትዩት
የሰው ሠራሽ አስተውሎት ባለሙያው ዮናስ ገብረሚካኤል ጋር ተወያይተናል። ደቡብ አፍሪካ በብሪክስ ማዕቀፍ ውስጥ ያላትን ቁልፍ ሚና በሚመለከት ከደቡብ አፍሪካ
የግብርና ኢኒሼቲቭ ፕሬዝዳንት ቲዮ ደ ጃገር (ዶ/ር) ጋር ያደረገነው ውይይትም በሁለተኛው ክፍል የምንቃኘው የፕሮግራሙ አካል ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox