የወጣት ኃይል ከየትኛውም የተፈጥሮ ሐብት የሚልቅ የልማት አቅም ነው - የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ

ሰብስክራይብ

የወጣት ኃይል ከየትኛውም የተፈጥሮ ሐብት የሚልቅ የልማት አቅም ነው - የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ

የአፍሪካ ሀገራት ለወጣቶች ምቹ የሥራ ፈጠራ ምሕዳር መፍጠር ላይ በትኩረት ሊሠሩ እንደሚገባ ሚኒስትር ዴኤታው ሰለሞን ሶካ ለስፑትኒካ አፍሪካ ገልጸዋል።

"60 በመቶ የሚሆነው (የአፍሪካ) ሕዝብ ከ25 ዓመት በታች ነው። ይህን ሐብት ወደ ልማት የሚቀይሩ ፖሊሲዎችን ማዘጋጀት ይገባል። ወጣቶች ከየትኛውም የተፈጥሮ ሐብት የሚልቁ የዕድገት መሠረቶች ናቸው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0