ኢትዮጵያ እና ሕንድ የሁለትዮሽ ንግዳቸውን በራሳቸው መገበያያዎች ማከናወን የሚቻልበትን መንገድ እየቃኙ ነው - የዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ እና ሕንድ የሁለትዮሽ ንግዳቸውን በራሳቸው መገበያያዎች ማከናወን የሚቻልበትን መንገድ እየቃኙ ነው - የዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር
ኢትዮጵያ እና ሕንድ የሁለትዮሽ ንግዳቸውን በራሳቸው መገበያያዎች ማከናወን የሚቻልበትን መንገድ እየቃኙ ነው - የዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.12.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ እና ሕንድ የሁለትዮሽ ንግዳቸውን በራሳቸው መገበያያዎች ማከናወን የሚቻልበትን መንገድ እየቃኙ ነው - የዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር

የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስተር ናሬንደራ ሞዲ በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ይህንኑ የመገበያያ ጉዳይ የውይይታቸው ዋና አጀንዳ ሊያደርጉ እንደሚችሉ በዋቸሞ የኒቨርስቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ መምህር ሙሉዓለም ሐይለማሪያም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

ኢትዮጵያ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጋር ተመሳሳይ ስምምነት ከዚህ በፊት ማድረጓንም ምሁሩ በአስተያያተቻው አስታወሰዋል፡፡

"የብሪክስ መገበያያ ገና ብዙ ቢቀረውም፤ በብሪክስ ድንበር ተሻጋሪ የክፍያ መድረክ በሀገራት መገበያያ የገንዘብ ልውውጥ ለማመቻቸት እየተሠራ ነው። ስለዚህ ሕንድ እና ኢትዮጵያ ቢያንስ በሁለትዮሽ ደረጃ በህንድ ሩፒ እና በኢትዮጵያ ብር ንግዶችን ለማካሄድ እያጤኑ ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0