ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና የሕንዱ አቻቸው ናሬንድራ ሞዲ የሁለትዮሽ ውይይት አደረጉ

ሰብስክራይብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና የሕንዱ አቻቸው ናሬንድራ ሞዲ የሁለትዮሽ ውይይት አደረጉ

የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ከአቀባበሉ በኋላ በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት በልዑካን ቡድን ደረጃ ውይይት ያካሄዱ ሲሆን ሞዲም ንግግር አድርገዋል፡፡

"እኛ ከደቡባዊ ዓለም... ጋር ነን፤ አጋሮችም አሉን፡፡ በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይም ተደጋግፈን እና እጅ ለእጅ ተያይዘን እንሠራለን” ብለዋል፡፡

በውይይቱ ከመሪዎቹ በተጨማሪ የሕንድ ልዑካን ቡድን እና የኢትዮጵያ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0