የአፍሪካን የፖለቲካ ድክመቶች በጥንቃቄ የሚመሩ መቀመጫቸውን በአውሮፓ ያደረጉ ተዋንያን አሉ - የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር

ሰብስክራይብ

የአፍሪካን የፖለቲካ ድክመቶች በጥንቃቄ የሚመሩ መቀመጫቸውን በአውሮፓ ያደረጉ ተዋንያን አሉ - የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር

አዲሱ የአፍሪካ ትውልድ የአኅጉሪቱን ሰላም እና ልማት ለማደናቀፍ የሚደረጉ የተጠኑ አካሄዶችን መመከት እንዳለበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር የእዮብዘር ዘውዴ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልፀዋል።

"እኚህ አካላት በአፍሪካ የሞተ የመንግሥት እና የማኅበረሰብ ግንኙት በመፍጠር የተጠመዱ ናቸው። ይህ ሊቆም ይገባል ምክንያቱም በቂ ያለፉ የጭካኔ ትውስታዎች አሉን" ብለዋል።

መምህሩ በሃያላኑ እና በአፍሪካ መንግሥታት መካከል ያለው እኩልነትን ያላከበረ የግንኙነት አውድም ሊታረም እንደሚገባ አበክረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0