https://amh.sputniknews.africa
በአፍሪካ አስተማማኝ የኃይል ትስስር መፍጠር ለሚያስችሉ የመሠረት ሥራዎች ትኩረት መስጠት አለብን - የደቡብ አፍሪካ የኤሌክትሪክ እና ኢነርጂ ም/ሚኒስትር
በአፍሪካ አስተማማኝ የኃይል ትስስር መፍጠር ለሚያስችሉ የመሠረት ሥራዎች ትኩረት መስጠት አለብን - የደቡብ አፍሪካ የኤሌክትሪክ እና ኢነርጂ ም/ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
በአፍሪካ አስተማማኝ የኃይል ትስስር መፍጠር ለሚያስችሉ የመሠረት ሥራዎች ትኩረት መስጠት አለብን - የደቡብ አፍሪካ የኤሌክትሪክ እና ኢነርጂ ም/ሚኒስትር ሳማንታ ግርሃም፤ በደቡብ አፍሪካ የተካሄደው የቡድን 20 ጉባኤ አኅጉሪቱን በኃይል ለማስተሳሰር... 16.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-16T18:42+0300
2025-12-16T18:42+0300
2025-12-16T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/10/2538886_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_7d81dd2686c1f149c10b7d59349f5075.jpg
በአፍሪካ አስተማማኝ የኃይል ትስስር መፍጠር ለሚያስችሉ የመሠረት ሥራዎች ትኩረት መስጠት አለብን - የደቡብ አፍሪካ የኤሌክትሪክ እና ኢነርጂ ም/ሚኒስትር ሳማንታ ግርሃም፤ በደቡብ አፍሪካ የተካሄደው የቡድን 20 ጉባኤ አኅጉሪቱን በኃይል ለማስተሳሰር የሚያግዙ የተለያዩ ጉዳዮች በጥልቀት የተዳሱበት እንደነበር ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆያታ አስታውሰዋል። "ለሀገራት በዘላቂነት ኃይል ማቅረብ የሚያስችሉ አስተማማኝ የኃይል ማስተላለፊያ መስመሮች ሊኖሩን ይገባል። ጉባኤው የ10 ዓመት የመሠረተ ልማት ውሕደት የኢንቨስትመንት ዕቅድም የጸደቀበት ነው" ሲሉ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በአፍሪካ አስተማማኝ የኃይል ትስስር መፍጠር ለሚያስችሉ የመሠረት ሥራዎች ትኩረት መስጠት አለብን - የደቡብ አፍሪካ የኤሌክትሪክ እና ኢነርጂ ም/ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
በአፍሪካ አስተማማኝ የኃይል ትስስር መፍጠር ለሚያስችሉ የመሠረት ሥራዎች ትኩረት መስጠት አለብን - የደቡብ አፍሪካ የኤሌክትሪክ እና ኢነርጂ ም/ሚኒስትር
2025-12-16T18:42+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/10/2538886_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_82b7a21e038eeac077a05272a85b97a8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአፍሪካ አስተማማኝ የኃይል ትስስር መፍጠር ለሚያስችሉ የመሠረት ሥራዎች ትኩረት መስጠት አለብን - የደቡብ አፍሪካ የኤሌክትሪክ እና ኢነርጂ ም/ሚኒስትር
18:42 16.12.2025 (የተሻሻለ: 18:44 16.12.2025) በአፍሪካ አስተማማኝ የኃይል ትስስር መፍጠር ለሚያስችሉ የመሠረት ሥራዎች ትኩረት መስጠት አለብን - የደቡብ አፍሪካ የኤሌክትሪክ እና ኢነርጂ ም/ሚኒስትር
ሳማንታ ግርሃም፤ በደቡብ አፍሪካ የተካሄደው የቡድን 20 ጉባኤ አኅጉሪቱን በኃይል ለማስተሳሰር የሚያግዙ የተለያዩ ጉዳዮች በጥልቀት የተዳሱበት እንደነበር ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆያታ አስታውሰዋል።
"ለሀገራት በዘላቂነት ኃይል ማቅረብ የሚያስችሉ አስተማማኝ የኃይል ማስተላለፊያ መስመሮች ሊኖሩን ይገባል። ጉባኤው የ10 ዓመት የመሠረተ ልማት ውሕደት የኢንቨስትመንት ዕቅድም የጸደቀበት ነው" ሲሉ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X