የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በ16 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተገነባ ዘመናዊ ላውንጅ አስመረቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በ16 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተገነባ ዘመናዊ ላውንጅ አስመረቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በ16 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተገነባ ዘመናዊ ላውንጅ አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.12.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በ16 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተገነባ ዘመናዊ ላውንጅ አስመረቀ

"በ5ሺ 500 ስኩየር ሜትር ላይ ያረፈው ላውንጅ የመመገቢያ፣ የመዝናኛ፣ የባሕላዊ ቡና ማፍያ እና ማቅረቢያ፣ የጸሎት እና የህጻናት መጫወቻ ስፍራዎችን ያካተተ ነው። በአፍሪካ ትልቁ የአየር ማረፊያ ላውንጅ ነው” ሲሉ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው መናገራቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ከቦታው ዘግቧል፡፡

በድምሩ 16 ያህል የአገልግሎት መስጫ ክፍሎች እንዳሉትም ገልጸዋል።

እንደ ዋና ሥራ አስፈጻሚው ማብራሪያ፤ ዘመናዊው የመንገደኞች ላውንጅ ዓለም አቀፍ ተጓዦች እያንዳንዷን የቆይታ ጊዜ በተለዬ ምቾት እና ተዝናኖት እንዲያሳልፉ ያስችላቸዋል።

◻ ላውንጁ በአንድ ጊዜ 1ሺህ መንገደኞችን የማስተናገድ አቅም አለውም ተብሏል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0