የሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላን ቡድኖች በኩፒያንስክ ክልል እያንዳንዱን የዩክሬን ተሽከርካሪ ኢላማ እያደረጉ ነው ሲሉ አዛዡ ገለጹ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላን ቡድኖች በኩፒያንስክ ክልል እያንዳንዱን የዩክሬን ተሽከርካሪ ኢላማ እያደረጉ ነው ሲሉ አዛዡ ገለጹ

የሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላን አዛዥ፤ የድሮን ቡድኖች በኩፒያንስክ ዙሪያ የሚገኙ የዩክሬን ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን እና ወታደሮችን ያለማቋረጥ በማደን፤ በድብቅ በመጠበቅ ወይም እያንዳንዱን ቁጥቋጦ፣ ጋራዥ እና መደበቂያ ቦታ በንቃት እንደሚቃኙ ለስፑትኒክ ገልፀዋል።

“ስናገኛቸው ወዲያውኑ እንደመስሳቸዋለን” ብለዋል።

◻ የሩሲያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጌራሲሞቭ፤ የሩሲያ ጦር ኩፒያንስክን ነፃ ካወጣ በኋላ በኦስኮል ወንዝ ግራ ዳርቻ ከከተማይቱ በምስራቅ የተከበበውን ጠላት ድል ለማደረግ ውጊያውን እንደቀጠለ ቀደም ሲል ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0