ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የህንዱ አቻቸው ሞዲን መኪና እያሽከረከሩ ወደ ሆቴላቸው አደረሱ
17:05 16.12.2025 (የተሻሻለ: 17:14 16.12.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የህንዱ አቻቸው ሞዲን መኪና እያሽከረከሩ ወደ ሆቴላቸው አደረሱ
ከኤርፖርት ወደ ማረፊያቸው በነበራቸው ጉዞ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ እየቆሙ ከተማዋን ሲመለከቱ ታይተዋል፡፡
በጉዟቸው ወቅት በአዲስ አበባ የሚገኘው የሳይንስ ሙዚየም እና የወዳጅነት ፓርክ ላይ ድንገተኛ ጉብኝት አድርገዋል፡፡
ይህ ድንገተኛ በመዲናዋ የተደረገው ቅኝት በይፋዊ የሥራ ጉብኝቱ ቀድሞ የተያዘ ዕቅድ እንዳልነበር የህንድ ሚዲያ ዘግቧል።
ምስል፤ የህንዱ የእስያ ዓለም አቀፍ ዜና አገልግሎት
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia