የአዲስ ዓመት ተዓምር ከሩሲያ፦ ነትክራከር በአፍሪካ መድረክ ላይ ደመቀ
19:38 15.12.2025 (የተሻሻለ: 19:44 15.12.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የአዲስ ዓመት ተዓምር ከሩሲያ፦ ነትክራከር በአፍሪካ መድረክ ላይ ደመቀ
ዘመን የማይሽረው የሩሲያ ክላሲክ ባሌ "ነትክራከር" በኬንያ ብሔራዊ ቲያትር ቀርቦ በአፍሪካ ሕያው ሆኗል። ሥራው ከአሥር ዓመታት በፊት በሀገሪቱ የባሌ ስቱዲዮ ባቋቋመችው አሜሪካዊቷ ኮሪዮግራፈር ኩፐር ረስት የተዘጋጀ ነበር።
ዛሬ ላይ ስቱዲዮው ከሁለት ዓመት ዕድሜ ጀምሮ ያሉ 1,500 ያህል ተማሪዎች አሉት። በ "ነትክራከር" ትርዒት በዳንስ የተሳተፉት ባለሙያዎች ባይሆኑም፣ ብዙዎቹ ባለፉት ዓመታት አስደናቂ ስኬት ያስመዘገቡ ሲሆን በውጭ ሀገር ወደሚገኙ የባሌ አካዳሚዎች ገብተው የላቀ ሥልጠናቸውን ቀጥለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia
© telegram sputnik_ethiopia

1/5
© telegram sputnik_ethiopia

2/5
© telegram sputnik_ethiopia

3/5
© telegram sputnik_ethiopia

4/5
© telegram sputnik_ethiopia

5/5
© telegram sputnik_ethiopia
1/5
© telegram sputnik_ethiopia
2/5
© telegram sputnik_ethiopia
3/5
© telegram sputnik_ethiopia
4/5
© telegram sputnik_ethiopia
5/5
© telegram sputnik_ethiopia