ያልታየና ያልተነገረ፡ የካንሰር በሽታ በኢትዮጵያ
ያልታየና ያልተነገረ፡ የካንሰር በሽታ በኢትዮጵያ
ሰብስክራይብ
“በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ80,000 ሰዎች በላይ አዳዲስ የካንሰር በሽታ ይያዛሉ። ከእነዚያ ከ80,000 ኬዞች መካከል ደግሞ 54,000 ያህሉ በዚያው ዓመት ህይወታቸው ያልፋል […] ከኤች አይ ቪ፣ ቲቢ እና ወባ ጋር ሲነጻጸር የካንሰር ሞት መጠን ከሦስቱ በሽታዎች ጥምር ይበልጣል።” ሲሉ የካንሰር ኤፒዲሚዮሎጂስት፣ የስታቲስቲክስ ባለሙያ እና የአዲስ አበባ ከተማ ካንሰር ምዝገባ ሥራ አስኪያጅ ሰለሞን አስማረ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የኢትዮጵያን እየጨመረ የመጣውን የካንሰር ጫና ከባለሙያ እንመረምራለን። ብዙ የካንሰር ኬዞች በጣም ዘግይተው የሚታወቁት ለምንድን ነው? ማዕበሉን ለመቀየር ምን መደረግ አለበት? እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ከካንሰር ኤፒዲሚዮሎጂስት፣ የስታቲስቲክስ ባለሙያ እና የአዲስ አበባ ከተማ ካንሰር ምዝገባ ሥራ አስኪያጅ ሰለሞን አስማረ ጋር ጥልቅ ውይይት አድርገናል፡፡
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox

