ኢትዮጵያ ይበልጥ የተሳሰረ፣ አካታች እና ተዓማኒ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ለመፍጠር እየሠራች ነው - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ይበልጥ የተሳሰረ፣ አካታች እና ተዓማኒ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ለመፍጠር እየሠራች ነው - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

ሀገሪቱ ምቹ የዲጂታል ግብይት ሥርዓት በመፍጠር ጥሬ ገንዘብ አልባ ኢኮኖሚ ለመገንባት እየሠራች መሆኑን ከሁለተኛው የኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያ ጉባዔ ጎን ለጎን የባንኩ የክፍያ ሥርዓት ዳይሬክተር ሰሎሞን ዳምጠው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"በመጪዎቹ አምስት ዓመታት ለመተግበር ያቀድነው ይህ ስትራቴጂ፤ እ.አ.አ በ2030 ከአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት ውስጥ በዓመት በዲጂታል አማራጮች የሚፈጸም ግብይትን ከ102 ወደ 750 ፐርሰንት ለማሳደግ ወጥኗል" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0