https://amh.sputniknews.africa
የፀረ ቅኝ ግዛት ቀን፡ የከሰመው ግን መልኩን ለውጦ የመጣው ቅኝ ግዛት ሲገመገም
የፀረ ቅኝ ግዛት ቀን፡ የከሰመው ግን መልኩን ለውጦ የመጣው ቅኝ ግዛት ሲገመገም
Sputnik አፍሪካ
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን፣ በመጀመሪያው ክፍል ዓለም አቀፉ የፀረ ቅኝ ግዛት ቀንን መነሻ በማድረግ ዕለቱን ለውጥ ለማምጣትና መልኩን የቀየረውን ቅኝ ግዛትን በተመለከተ ለመወያየት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም... 15.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-15T18:34+0300
2025-12-15T18:34+0300
2025-12-15T18:34+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0f/2525807_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_fb91ac8eadc1ded778ae3afeaa6a5dcc.jpg
የፀረ ቅኝ ግዛት ቀን፡ የከሰመው ግን መልኩን ለውጦ የመጣው ቅኝ ግዛት ሲገመገም
Sputnik አፍሪካ
''አፍሪካ ትናንት በቅኝ ግዛት የደረሰባት ነገር አይዘነጋም፣ ራስ ገዝ እና ሉዓላዊነት በሌለበት ነፃነት አይኖርም። በዚህም ሀገራት የራሳቸውን ነፃነት የማወጅ ሙሉ መብት አላቸው — የአፍሪካ ሆኑ ሌሎች ሀገራት ባለፉ ዘመናት በምዕራባውያን ከደረሰባቸው ተፅዕኖ አንፃር ወደፊት ሌሎች አማራጮችን በጂዮ ፖለቲካው ላይ መቃኘት ይኖርባቸዋል '' ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የእዮብዘር ዘውዴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን፣ በመጀመሪያው ክፍል ዓለም አቀፉ የፀረ ቅኝ ግዛት ቀንን መነሻ በማድረግ ዕለቱን ለውጥ ለማምጣትና መልኩን የቀየረውን ቅኝ ግዛትን በተመለከተ ለመወያየት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የዕዮብዘር ዘውዴን ጋብዘናቸዋል። ስፔስ ሳይንስ ዘርፍ በአፍሪካ ትብብርን፣ ሰላም ግንባታን እንዲሁም አስተማማኝ ልማትን ለመፍጠር ሁነኛ የዲፕሎማሲ መድረክ መሆን በሚችልበት ጉዳይ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የጂኦስፓሻል አስተዳደር ክፍል መሪ አንድሬይ ኖምጉዊሮማ እንዲሁም በኢትዮጵያ ስፔስና ጂኦስፓሻል ተቋም ምክትል ዳይሬክተር ዩሽሩን አለማየሁ (ዶ/ር) ጋር ያደረግነው ቆይታም በፕሮግራሙ ሁለተኛው ክፍል የምንቃኘው ሌላኛው ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን፣ በመጀመሪያው ክፍል ዓለም አቀፉ የፀረ ቅኝ ግዛት ቀንን መነሻ በማድረግ ዕለቱን ለውጥ ለማምጣትና መልኩን የቀየረውን ቅኝ ግዛትን በተመለከተ ለመወያየት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የእዮብዘር ዘውዴን ጋብዘናቸዋል። ስፔስ ሳይንስ ዘርፍ በአፍሪካ ትብብርን፣ ሰላም ግንባታን እንዲሁም አስተማማኝ ልማትን ለመፍጠር ሁነኛ የዲፕሎማሲ መድረክ መሆን በሚችልበት ጉዳይ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የጂኦስፓሻል አስተዳደር ክፍል መሪ አንድሬይ ኖምጉዊሮማ እንዲሁም በኢትዮጵያ ስፔስና ጂኦስፓሻል ተቋም ምክትል ዳይሬክተር ዩሽሩን አለማየሁ (ዶ/ር) ጋር ያደረግነው ቆይታም በፕሮግራሙ ሁለተኛው ክፍል የምንቃኘው ሌላኛው ጉዳያችን ነው። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0f/2525807_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_e6b99bd47a3e78dcbafcff85facdc15f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የፀረ ቅኝ ግዛት ቀን፡ የከሰመው ግን መልኩን ለውጦ የመጣው ቅኝ ግዛት ሲገመገም
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''አፍሪካ ትናንት በቅኝ ግዛት የደረሰባት ነገር አይዘነጋም፣ ራስ ገዝ እና ሉዓላዊነት በሌለበት ነፃነት አይኖርም። በዚህም ሀገራት የራሳቸውን ነፃነት የማወጅ ሙሉ መብት አላቸው — የአፍሪካ ሆኑ ሌሎች ሀገራት ባለፉ ዘመናት በምዕራባውያን ከደረሰባቸው ተፅዕኖ አንፃር ወደፊት ሌሎች አማራጮችን በጂዮ ፖለቲካው ላይ መቃኘት ይኖርባቸዋል '' ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የእዮብዘር ዘውዴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን፣ በመጀመሪያው ክፍል ዓለም አቀፉ የፀረ ቅኝ ግዛት ቀንን መነሻ በማድረግ ዕለቱን ለውጥ ለማምጣትና መልኩን የቀየረውን ቅኝ ግዛትን በተመለከተ ለመወያየት
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የእዮብዘር ዘውዴን ጋብዘናቸዋል። ስፔስ ሳይንስ ዘርፍ በአፍሪካ ትብብርን፣ ሰላም ግንባታን እንዲሁም አስተማማኝ ልማትን ለመፍጠር ሁነኛ የዲፕሎማሲ መድረክ መሆን በሚችልበት ጉዳይ
በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የጂኦስፓሻል አስተዳደር ክፍል መሪ አንድሬይ ኖምጉዊሮማ እንዲሁም
በኢትዮጵያ ስፔስና ጂኦስፓሻል ተቋም ምክትል ዳይሬክተር ዩሽሩን አለማየሁ (ዶ/ር) ጋር ያደረግነው ቆይታም በፕሮግራሙ ሁለተኛው ክፍል የምንቃኘው ሌላኛው ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox