የአፍሪካን የኃይል ልማት ስትራቴጂዎች ማዋሐድ አለብን - የደቡብ አፍሪካ የኤሌክትሪክ እና ኢነርጂ ም/ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

የአፍሪካን የኃይል ልማት ስትራቴጂዎች ማዋሐድ አለብን - የደቡብ አፍሪካ የኤሌክትሪክ እና ኢነርጂ ም/ሚኒስትር

የአኅጉሪቱን የኃይል ጥያቄ ለመመለስ ሀገራት በተናጠል ከሚያደርጉት ጥረት ባሻገር አቅሞቻቸውን ለማስተባበር ትኩረት መስጠት እንዳለባቸው ሳማንታ ግርሃም ባሳለፍነው ሳምነት በአዲስ አበባ ከተካሄደው የመጀመሪያው የአፍሪካ የኃይል ብቃት ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"ይህ ለመላ አኅጉሪቱ የግድ አንድ ስትራቴጂ የማላመድ ጉዳይ አይደለም። ሆኖም የአፍሪካ ሀገራት ተናባቢ ስትራቴጂዎችን በመጠቀም የኃይል ልማት እና ትስስራቸውን ማጎልበት ይችላሉ" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0