አኅጉራዊ የክፍያ ሥርዓትን በማስፋት በውጭ ገንዘቦች ላይ ያለን ጥገኛነት ማስቀረት ይገባል - የሶማሌላንድ ማዕከላዊ ባንክ ምክትል ገዥ

ሰብስክራይብ

አኅጉራዊ የክፍያ ሥርዓትን በማስፋት በውጭ ገንዘቦች ላይ ያለን ጥገኛነት ማስቀረት ይገባል - የሶማሌላንድ ማዕከላዊ ባንክ ምክትል ገዥ

የፓን አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት በአኅጉሪቱ ፈጣን፣ ርካሽ እና ደኅንነትቱ የተጠበቀ ድንበር ተሻጋሪ ንግድ ለመፍጠር የላቀ እገዛ እንዳለው ሀምዜ አብዲራህማን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ሥርዓቱ ለድንበር ተሻጋሪ ንግድ የሚወጣ ከፍተኛ ወጪን እና ዝቅተኛ ፍጥነትን ያስቀራል። በተጨማሪም የሦስተኛ ወገን የፋይናንስ ተቋማትን ጫናም ይቀንሳል" ብለዋል።

ምክትል ገዢው፤ የፓን አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት አኅጉራዊ ንግድን ለማቀላጠፍ ሌሎች እገዛዎች እንዳሉትም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0