https://amh.sputniknews.africa/20251215/2524616.html
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ምስጋኔ አለማየሁ በስፔን በተካሄደው የማላጋ ማራቶን አዲስ ክብረ ወሰን በማስመዝገብ አሸነፈች
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ምስጋኔ አለማየሁ በስፔን በተካሄደው የማላጋ ማራቶን አዲስ ክብረ ወሰን በማስመዝገብ አሸነፈች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ምስጋኔ አለማየሁ በስፔን በተካሄደው የማላጋ ማራቶን አዲስ ክብረ ወሰን በማስመዝገብ አሸነፈችአትሌቷ 2:24:43 በሆነ ሰዓት ውድድሩን በቀዳሚነት ያጠናቀቀች ሲሆን በመድረኩ በ2021 በሴቶች የተመዘገበውን ክብረ ወሰን በሰባት... 15.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-15T16:49+0300
2025-12-15T16:49+0300
2025-12-15T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0f/2524291_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_eb300d5a131c2b57d4269b980f4c7966.jpg
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ምስጋኔ አለማየሁ በስፔን በተካሄደው የማላጋ ማራቶን አዲስ ክብረ ወሰን በማስመዝገብ አሸነፈችአትሌቷ 2:24:43 በሆነ ሰዓት ውድድሩን በቀዳሚነት ያጠናቀቀች ሲሆን በመድረኩ በ2021 በሴቶች የተመዘገበውን ክብረ ወሰን በሰባት ሰከንዶች ማሻሻል ችላለች፡፡ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አለሚቱ ታሪኩ 2:29:05 በሆነ ሰዓት ውድድሩን ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቃለች።አዲስ የወንዶች እና የሴቶች የሩጫ ክብረ ወሰኖች በተመዘገቡበት ውድድር በወንዶቹ ኡጋንዳዊው አትሌት ማንዴ ቡሸንዲች 2:06:07 በሆነ ሰዓት አሸንፏል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ምስጋኔ አለማየሁ በስፔን በተካሄደው የማላጋ ማራቶን አዲስ ክብረ ወሰን በማስመዝገብ አሸነፈች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ምስጋኔ አለማየሁ በስፔን በተካሄደው የማላጋ ማራቶን አዲስ ክብረ ወሰን በማስመዝገብ አሸነፈች
2025-12-15T16:49+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0f/2524291_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_6aaefa1c6a87d376a67dfce553db16c0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ምስጋኔ አለማየሁ በስፔን በተካሄደው የማላጋ ማራቶን አዲስ ክብረ ወሰን በማስመዝገብ አሸነፈች
16:49 15.12.2025 (የተሻሻለ: 16:54 15.12.2025) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ምስጋኔ አለማየሁ በስፔን በተካሄደው የማላጋ ማራቶን አዲስ ክብረ ወሰን በማስመዝገብ አሸነፈች
አትሌቷ 2:24:43 በሆነ ሰዓት ውድድሩን በቀዳሚነት ያጠናቀቀች ሲሆን በመድረኩ በ2021 በሴቶች የተመዘገበውን ክብረ ወሰን በሰባት ሰከንዶች ማሻሻል ችላለች፡፡
ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አለሚቱ ታሪኩ 2:29:05 በሆነ ሰዓት ውድድሩን ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቃለች።
አዲስ የወንዶች እና የሴቶች የሩጫ ክብረ ወሰኖች በተመዘገቡበት ውድድር በወንዶቹ ኡጋንዳዊው አትሌት ማንዴ ቡሸንዲች 2:06:07 በሆነ ሰዓት አሸንፏል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X