ኪዬቭ ከኔቶ ጋር ላለመወገኗ የሚሰጠው ዋስትና ወሳኝ መሠረት ነው፤ ለልዩ ውይይትም ይቅረባል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኪዬቭ ከኔቶ ጋር ላለመወገኗ የሚሰጠው ዋስትና ወሳኝ መሠረት ነው፤ ለልዩ ውይይትም ይቅረባል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
ኪዬቭ ከኔቶ ጋር ላለመወገኗ የሚሰጠው ዋስትና ወሳኝ መሠረት ነው፤ ለልዩ ውይይትም ይቅረባል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.12.2025
ሰብስክራይብ

ኪዬቭ ከኔቶ ጋር ላለመወገኗ የሚሰጠው ዋስትና ወሳኝ መሠረት ነው፤ ለልዩ ውይይትም ይቅረባል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ

በዲሚትሪ ፔስኮቭ የተሰጡ ሌሎች ቁልፍ መግለጫዎች፦

ፑቲን ዝግጁነታቸው ጊዜያዊ እፎይታ ለመፍጠር ለሚደረጉ ማታለያዎች ሳይሆን ለዘላቂ ሰላምና በዩክሬን ላይ ለሚተላለፉ ጠጣር ውሳኔዎች ነው፡፡

በአሜሪካ፣ በአውሮፓውያን እና በዩክሬናውያን ተወካዮች መካከል ለዩክሬን የሰላም ሃሳቦች የሚከናወነው ሥራ ሂደት ላይ ነው።

ሩሲያ በዩክሬን ሰላም ማስፈን ላይ "በቅርበት እንጂ በሚዲያ ድርድር" ማካሄድ አትፈልግም፡፡

ዋሽንግተን ከኪዬቭ ጋር እየተነጋገረች ባለችባቸው የሰላም ማስፈን ሃሳቦች ዙሪያ ከሞስኮ ጋር በቀጥታ እየተወያየች አይደለም፡፡

ሞስኮ አሜሪካ ከአውሮፓውያን እና ከዩክሬናውያን ጋር ከተወያየች በኋላ በዩክሬን ሰላም ለማስፈን ያላትን ራዕይ እንደምታቀርብ ትጠብቃለች።

ክሬምሊን በዩክሬን ውስጥ ሰላም ለማስፈን አስቻይ የጊዜ ሰሌዳዎችን አሁን መወያየት ምስጋና የለሽ ተግባር እንደሚሆን ያምናል።

ትራምፕ እና አስተዳደራቸው በዩክሬን ያለውን ሁኔታ ለመፍታት ከልብ እየሠሩ ነው፤ ሞስኮም ይህንን በእጅጉ ታደንቃለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0