የአዲስ አበባ ከተማ ቱሪዝም ኮሚሽን ያዘጋጀዉ 1ኛው የቱሪዝም ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ እየተደረገ ነው
11:55 15.12.2025 (የተሻሻለ: 12:04 15.12.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የአዲስ አበባ ከተማ ቱሪዝም ኮሚሽን ያዘጋጀዉ 1ኛው የቱሪዝም ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ እየተደረገ ነው
በጉባኤው አዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ዓመታት ያከናወነቻቸው መሠረተ ልማቶች መዲናዋ የቱሪዝም የስበት ማዕከል እንድትሆን ማድረጉ ተመላክቷል፡፡
ዋና ከተማዋ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ቱሪስቶች ምርጫ እንድትሆን ያሏትን ሀብቶች በተገቢው መንገድ ማስተዋወቅ እንደሚገባም ተገልጿል፡፡
በፎረሙ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ቡዜና አልከድርን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

