በሞሮኮ የባሕር ዳርቻ ከተማ ባጋጠመ ደራሽ ጎርፍ ቢያንስ የ21 ሰዎች ህይወት አለፈ

ሰብስክራይብ

በሞሮኮ የባሕር ዳርቻ ከተማ ባጋጠመ ደራሽ ጎርፍ ቢያንስ የ21 ሰዎች ህይወት አለፈ

ከዋና መዲናዋ ራባት በስተደቡብ 300 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው የሳፊ ግዛት፤ ከባድ ነጎድጓድ እንደገጠማት እና ይህም በአንድ ሰዓት ውስጥ እጅግ ከባድ ደራሽ ጎርፍ እንዳስከተለ የአካባቢው ባለሥልጣናት በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።

ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ተንቀሳቃሽ ምሥሎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0