ዘለንስኪ ክራይሚያን መልሰው የመያዝ ወይም ኔቶን የመቀላቀል ‘ሚሊዮን በመቶ’ ተስፋ የላቸውም ሲሉ የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭ ተናገሩ
19:58 14.12.2025 (የተሻሻለ: 20:04 14.12.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ዘለንስኪ ክራይሚያን መልሰው የመያዝ ወይም ኔቶን የመቀላቀል ‘ሚሊዮን በመቶ’ ተስፋ የላቸውም ሲሉ የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭ ተናገሩ
ሩሲያ በዩክሬን የእልባት ሂደት ላይ ያላትን አቋም ግልፅ አድርጋለች፤ አሜሪካም ይህንኑ ተረድታለች ሲሉ ዩሪ ኡሻኮቭ ለሩሲያ ሚዲያ ተናግረዋል።
የሩሲያው ባለሥልጣን ተጨማሪ መግለጫዎች፦
▪ የግዛት ጉዳይ በፑቲን እና በዊትኮፍ የሞስኮ ንግግር ወቅት በደንብ ውይይት ተደርጎበታል፡፡
▪ ሩሲያ የግዛት ጉዳይን ጨምሮ በዩክሬን የሰላም እቅድ ውስጥ የሚካተቱ ተቀባይነት የሌላቸውን ማናቸውንም ድንጋጌዎች ትቃወማለች፡፡
▪ ዩክሬን ወይም የአውሮፓ ሕብረት በዛሬው ዕለት በሚያደርጉት ምክክር ለዩክሬን የሰላም እቅድ የሚያበረክቱት ማንኛውም አስተዋፅዖ ገንቢ ይሆናል ተብሎ አይታሰብም፡፡
▪ ዘለንስኪ ዩክሬን ውስጥ ስለፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ማውራት የጀመሩት ከዋሽንግተን በተደረገባቸው ግፊት ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X