በሲድኒ የባሕር ዳርቻ ተኩስ 12 ሰዎች ሲገደሉ 11 መቁሰላቸውን ፖሊስ አስታወቀ

ሰብስክራይብ

በሲድኒ የባሕር ዳርቻ ተኩስ 12 ሰዎች ሲገደሉ 11 መቁሰላቸውን ፖሊስ አስታወቀ

አስራ ሁለት ሰዎች መሞታቸው የተረጋገጠ ሲሆን፣ ሕጻናትን ጨምሮ

የቆሰሉት ሰዎች ሆስፒታል ገብተዋል።

የመገናኛ ብዙሃን ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት፣ በአውስትራሊያ ሲድኒ ቦንዲ ባሕር ዳርቻ የአይሁዶች የቤተ መቅደስ መታደስ በዓል (ሃኑካ) በሚከበርበት ስፍራ በተፈጸመው ተኩስ 2 የፖሊስ መኮንኖችን ጨምሮ 11 አደጋ የደረሰባቸው ሰዎች ሆስፒታል እንዲገቡ ሆኗል።

ከአካባቢው የወጡ ዘገባዎች ተኩሱ ለ10 ደቂቃ ያህል መቆየቱን ጠቁመዋል።

ባለሥልጣናት አንድ ተጠርጣሪ መገደሉን፣ ሌላኛው ደግሞ ቆስሎ መያዙን አረጋግጠዋል። የኒው ሳውዝ ዌልስ ፖሊስ ከአደጋው ጋር በተያያዘ ሁለት ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0