#viral | በሲድኒ የባሕር ዳርቻ የነበረ አንድ ጀግና የጥቃት ፈፃሚንው ትጥቅ አስፈታ

ሰብስክራይብ

#viral | በሲድኒ የባሕር ዳርቻ የነበረ አንድ ጀግና የጥቃት ፈፃሚንው ትጥቅ አስፈታ

ቦንዲ ቢች ላይ በደረሰው እና 10 ሰዎች መገደላቸው በተዘገበበት የተኩስ ጥቃት ግርግር ውስጥ፣ የአንድ መደበኛ አውስትራሊያዊ ጀብዱ ታይቷል፡፡ ሥሙ ያልተጠቀሰው ጀግና ጥቃት ፈፃሚውን ከኋላው ተጠግቶ በመያዝ ጠመንጃውን ከእጁ ላይ ነጥቆታል።

ከሦስቱ ታጣቂዎች መካከል አንዱ ሲገደል፣ ሁለተኛው ቆስሎ የታየዘ ይዝዟል፤ ሦስተኛው እጁን መስጠቱ ተገልጿል። ጀግናው መንገደኛ የወሰደው ፈጣን እርምጃ ተጨማሪ ደም እንዳይፈስ ሳይከላከል አልቀረም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0