ቬንዙዌላ የአውሮፓ ሕብረት የሩሲያ ንብረት እገዳ ‘ስርቆት’ እና ‘ውንብድና’ ነው ስትል አወገዘች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቬንዙዌላ የአውሮፓ ሕብረት የሩሲያ ንብረት እገዳ ‘ስርቆት’ እና ‘ውንብድና’ ነው ስትል አወገዘች
ቬንዙዌላ የአውሮፓ ሕብረት የሩሲያ ንብረት እገዳ ‘ስርቆት’ እና ‘ውንብድና’ ነው ስትል አወገዘች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.12.2025
ሰብስክራይብ

ቬንዙዌላ የአውሮፓ ሕብረት የሩሲያ ንብረት እገዳ ‘ስርቆት’ እና ‘ውንብድና’ ነው ስትል አወገዘች

የቬንዙዌላ ምክትል ፕሬዝዳንት ዴልሲ ሮድሪጌዝ፣ የአውሮፓ ሕብረት የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ንብረቶችን በቋሚነት ለማገድ የወሰነውን ውሳኔ ዓለም አቀፍ ሕግን የጣሰ እና "የኢንቨስትመንት ሕጋዊ ደህንነትን የሚያናጋ" ግልጽ እርምጃ ነው ሲሉ አውግዘዋል።

ዴልሲ "በስርቆት፣ በውንብድና፣ በምዝበራ እና በዝርፊያ ላይ አዲስ የሕጋዊነት ዓለም (ሕገ ወጡን ሕጋዊ የሚያስመስል)" እየገነባ ያለው የ"ሰሜኑ ዓለም" ሕገ-ወጥ እርምጃ ነው ብለውታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0