#viral | ለሰርግ አገልግሎት መንገድ ተዘግቶ የተጣለ ድንኳን ለጭነት መኪና ቃጠሎ መንስኤ ሆነ
11:38 14.12.2025 (የተሻሻለ: 12:24 14.12.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
#viral | ለሰርግ አገልግሎት መንገድ ተዘግቶ የተጣለ ድንኳን ለጭነት መኪና ቃጠሎ መንስኤ ሆነ
በከምባታ ዞን፣ በሽንሺቾ ከተማ ዛሬ ለሚካሄድ የሰርግ መልስ ፕሮግራም ከትናንት አመሻሽ ጀምሮ የመንገዱ ሁለቱን አቅጣጫ በድንኳን ተዘግቶ ውሏል፡፡
ተለዋጭ ተብሎ በተዘጋጀዉ መንገድ እየሄደ የነበረ ጭድ የጫነ የጭነት የጭነት መኪና (አይሱዙ) ከመብራት ጋር ተገናኝቶ በተፈጠረ እሳት ሙሉ በሙሉ ወድሟል።
ሹፌሩ ከመኪንናው ዘሎ ወጥቶ ራሱን ያዳነ ሲሆን፣ በሰዉ ሕይወት ላይ ጉዳት አልደረሰም ሲል የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
የመንገዱን መዘጋት ተከትሎ በተፈጠረ አለመግባባት ተኩስ እንደነበር የጠቀሰው ዘገባው አሁን ላይ አንደኛው ድንኳን መወገዱን ገልጿል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
/