https://amh.sputniknews.africa
ዘለንስኪ በሙስና እና በፖለቲካዊ ተለዋዋጭነት "በመያዛቸው" ምክንያት ምርጫን አልቀበልም ብለዋል ፦ ፈረንሳያዊ ጋዜጠኛ
ዘለንስኪ በሙስና እና በፖለቲካዊ ተለዋዋጭነት "በመያዛቸው" ምክንያት ምርጫን አልቀበልም ብለዋል ፦ ፈረንሳያዊ ጋዜጠኛ
Sputnik አፍሪካ
ዘለንስኪ በሙስና እና በፖለቲካዊ ተለዋዋጭነት "በመያዛቸው" ምክንያት ምርጫን አልቀበልም ብለዋል ፦ ፈረንሳያዊ ጋዜጠኛየቅርብ ጊዜ የሙስና ቅሌቶችን ተክተሎ አሜሪካውያን የዩክሬን መሪን ከሥልጣን እንዲወርዱ ጫና ማድረግ ይፈልጋሉ ሲሉ ሎውረንት ብራያርድ... 14.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-14T10:58+0300
2025-12-14T10:58+0300
2025-12-14T12:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0e/2512106_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_c15014481addd6e2f04512be93cc98d9.jpg
ዘለንስኪ በሙስና እና በፖለቲካዊ ተለዋዋጭነት "በመያዛቸው" ምክንያት ምርጫን አልቀበልም ብለዋል ፦ ፈረንሳያዊ ጋዜጠኛየቅርብ ጊዜ የሙስና ቅሌቶችን ተክተሎ አሜሪካውያን የዩክሬን መሪን ከሥልጣን እንዲወርዱ ጫና ማድረግ ይፈልጋሉ ሲሉ ሎውረንት ብራያርድ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።“ከዘለንስኪ ጀርባ ያለው ሙሉ የሙስና ሥርዓት ነው። ዘለንስኪ አሁን ባለው ሁኔታ ሥልጣን የመልቀቅ ፍላጎት የላቸውም። ከሥልጣን እንደለቀቁ በእሳቸው ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ስለሚያገነዘቡ እስከ መጨረሻው መታገል ይሻሉ።”እንደ ጋዜጠኛው ገለፃ፣ ዘለንስኪ ማንኛውንም ድርድር በሚቃወሙት ጽንፈኛ የቀኝ ዘመም ብሔርተኛ ክንፍም ታስረዋል።“ዘለንስኪ ሙሉ በሙሉ ተይዘዋል (ወጥመድ ውስጥ ወድቀዋል)። ወደ ድርድር የሚገቡ ከሆነ በባንዴራውያን (የዩክሬን ጽንፈኛ ብሔርተኞች፣ የናዚ ተባባሪ የነበረው ስቴፓን ባንዴራ ወራሾች) ይያዛሉ። ወደ ድርድር ካልሄዱ ደግሞ የዶናልድ ትራምፕ እና የዩክሬን ብሔራዊ የፀረ-ሙስና ቢሮ ስጋት ይጠብቃቸዋል።" ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ ሩሲያ ዐውደ ግንባር ላይ እየገሰገሰች እና ሴቨርስክ ከተለቀቀች በኋላ ወደ ስላቭያንስክ የሚወስደውን መንገድ እያስከፈተች ነው ሲል ጋዜጠኛው ደምድሟል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0e/2512106_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_dca09c703255eb74c897a8ed520fa48c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዘለንስኪ በሙስና እና በፖለቲካዊ ተለዋዋጭነት "በመያዛቸው" ምክንያት ምርጫን አልቀበልም ብለዋል ፦ ፈረንሳያዊ ጋዜጠኛ
10:58 14.12.2025 (የተሻሻለ: 12:34 14.12.2025) ዘለንስኪ በሙስና እና በፖለቲካዊ ተለዋዋጭነት "በመያዛቸው" ምክንያት ምርጫን አልቀበልም ብለዋል ፦ ፈረንሳያዊ ጋዜጠኛ
የቅርብ ጊዜ የሙስና ቅሌቶችን ተክተሎ አሜሪካውያን የዩክሬን መሪን ከሥልጣን እንዲወርዱ ጫና ማድረግ ይፈልጋሉ ሲሉ ሎውረንት ብራያርድ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
“ከዘለንስኪ ጀርባ ያለው ሙሉ የሙስና ሥርዓት ነው። ዘለንስኪ አሁን ባለው ሁኔታ ሥልጣን የመልቀቅ ፍላጎት የላቸውም። ከሥልጣን እንደለቀቁ በእሳቸው ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ስለሚያገነዘቡ እስከ መጨረሻው መታገል ይሻሉ።”
እንደ ጋዜጠኛው ገለፃ፣ ዘለንስኪ ማንኛውንም ድርድር በሚቃወሙት ጽንፈኛ የቀኝ ዘመም ብሔርተኛ ክንፍም ታስረዋል።
“ዘለንስኪ ሙሉ በሙሉ ተይዘዋል (ወጥመድ ውስጥ ወድቀዋል)። ወደ ድርድር የሚገቡ ከሆነ በባንዴራውያን (የዩክሬን ጽንፈኛ ብሔርተኞች፣ የናዚ ተባባሪ የነበረው ስቴፓን ባንዴራ ወራሾች) ይያዛሉ። ወደ ድርድር ካልሄዱ ደግሞ የዶናልድ ትራምፕ እና የዩክሬን ብሔራዊ የፀረ-ሙስና ቢሮ ስጋት ይጠብቃቸዋል።"
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ ሩሲያ ዐውደ ግንባር ላይ እየገሰገሰች እና ሴቨርስክ ከተለቀቀች በኋላ ወደ ስላቭያንስክ የሚወስደውን መንገድ እያስከፈተች ነው ሲል ጋዜጠኛው ደምድሟል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X