‘ማክሮን፣ ለዩክሬን መሞት አንፈልግም!’ - ታላቅ ብሔራዊ የሰላማዊ ሰልፍ ፓሪስ ውስጥ ተካሄደ

ሰብስክራይብ

‘ማክሮን፣ ለዩክሬን መሞት አንፈልግም!’ - ታላቅ ብሔራዊ የሰላማዊ ሰልፍ ፓሪስ ውስጥ ተካሄደ

በስፍራው የሚገኘው የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ እንደዘገበው፣ ሰልፈኞቹ “ማክሮን ጦርነትዎን አንፈልግም!” ሲሉ ድምፃቸውን አሰምተዋል።

አንዳንዶቹ ፈረንሳይ ከአውሮፓ ሕብረት እንድትወጣ የሚጠይቁ የ“ፍሪኤግዚት”  መፈክሮችን ይዘው ነበር።

ሌላኛው መፈክር ደሞ እንዲህ ይላል፡- “እኔ ሩሲያ ነኝ፣ እኔ ፈረንሳይ ነኝ፣ እኔ ዩክሬን ነኝ። የአውሮፓ መንግሥት ሽብርተኝነት ይቁም። የአውሮፓ ሕብረት ይገድላል። ፓሪስ ፍሪኤግዚት።”

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0