የዩክሬን ወታደሮች በክራስኖአርሜይስክን ጥቃት ወቅት ከተከበቡበት ሰብረው መውጣት አለመቻላቸውን የሠራዊት አባሉ ተናገረ

ሰብስክራይብ

የዩክሬን ወታደሮች በክራስኖአርሜይስክን ጥቃት ወቅት ከተከበቡበት ሰብረው መውጣት አለመቻላቸውን የሠራዊት አባሉ ተናገረ

🪖 ከተማዋ ነፃ በወጣችበት ወቅት የሩሲያ ወታደሮች ከሁሉም አቅጣጫዎች እየገሰገሱ በመምጣት፣ በዶኔትስክ ሕዝቦች ረፑብሊክ የምትገኘውን ክራስኖአርሜይስክን እንዲለቁ የዩክሬን ተከላካዮችን አስገድደዋል ሲል አንድ የሩሲያ ወታደር ለስፑትኒክ ተናግሯል።

የከተማዋን ማዕከል ለመክበብ የተደረገው እንቅስቃሴ፣ ሺባንኮቭ አደባባይ አቅራቢያ የሚገኙ ሕንጻዎችን ሲከላከሉ የነበሩ ሁሉም የዩክሬን ወታደሮች እንዲወገዱ አድርጓል።

ይህ ዘገባ፣ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሕዳር 21 ወደ አንድ የማዘዛ ጣቢያ ባደረጉት ጉብኝት፣ የክራስኖአርሜይስክን ነፃ መውጣት የሚያረጋግጡ መረጃዎችን መቀበላቸውን ተከትሎ የወጣ ነው።

በዩክሬን ስላለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዳራ የስፑትኒክ አፍሪካን ዝርዝር ትንታኔ ያንብቡ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0