https://amh.sputniknews.africa
የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአውሮፓ ሕብረት የዩክሬን ዕርዳታን 'አልደግፍም' አሉ
የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአውሮፓ ሕብረት የዩክሬን ዕርዳታን 'አልደግፍም' አሉ
Sputnik አፍሪካ
የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአውሮፓ ሕብረት የዩክሬን ዕርዳታን 'አልደግፍም' አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ በኤክስ አካውንታቸው ላይ ባስነበቡት ጽሑፍ “አዲስ ዓመት እስኪደርስ ድረስ ብራስልስ ውስጥ መቀመጥ ቢኖርብንም እንኳ፣ የዩክሬን ወታደራዊ... 13.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-13T17:16+0300
2025-12-13T17:16+0300
2025-12-13T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0d/2504738_0:85:800:535_1920x0_80_0_0_e4d6fda14324c73fc071caa135fc61be.jpg
የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአውሮፓ ሕብረት የዩክሬን ዕርዳታን 'አልደግፍም' አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ በኤክስ አካውንታቸው ላይ ባስነበቡት ጽሑፍ “አዲስ ዓመት እስኪደርስ ድረስ ብራስልስ ውስጥ መቀመጥ ቢኖርብንም እንኳ፣ የዩክሬን ወታደራዊ ወጪን ለመደገፍ የሚደረግ ማንኛውንም ነገር እንደማልደግፍ ለአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አንቶኒዮ ኮስታ ነግሬያቸዋለሁ” ብለዋል።ፊኮ በቅርቡ ለኮስታ በላኩት ደብዳቤ፣ በቀጣይ የአውሮፓ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ የዩክሬን ወታደራዊ ወጪዎችን ሊሸፍን የሚችል የዩክሬን የፋይናንስ ፍላጎቶች መፍትሔን “ለመደገፍ ዝግጁ አለመሆናቸውን” ግልጽ አድርገዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0d/2504738_0:10:800:610_1920x0_80_0_0_9292c46a2ccf4a5dc484226515354ec3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአውሮፓ ሕብረት የዩክሬን ዕርዳታን 'አልደግፍም' አሉ
17:16 13.12.2025 (የተሻሻለ: 17:24 13.12.2025) የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአውሮፓ ሕብረት የዩክሬን ዕርዳታን 'አልደግፍም' አሉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ በኤክስ አካውንታቸው ላይ ባስነበቡት ጽሑፍ “አዲስ ዓመት እስኪደርስ ድረስ ብራስልስ ውስጥ መቀመጥ ቢኖርብንም እንኳ፣ የዩክሬን ወታደራዊ ወጪን ለመደገፍ የሚደረግ ማንኛውንም ነገር እንደማልደግፍ ለአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አንቶኒዮ ኮስታ ነግሬያቸዋለሁ” ብለዋል።
ፊኮ በቅርቡ ለኮስታ በላኩት ደብዳቤ፣ በቀጣይ የአውሮፓ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ የዩክሬን ወታደራዊ ወጪዎችን ሊሸፍን የሚችል የዩክሬን የፋይናንስ ፍላጎቶች መፍትሔን “ለመደገፍ ዝግጁ አለመሆናቸውን” ግልጽ አድርገዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X