https://amh.sputniknews.africa
በ2018 ሦስት ሚሊዮን የንግድ ፈቃድ እና እድሳት በኦንላይን መሰጠቱን የንግድ እና ቀጠናዊ ትሰስር ሚኒስትር ተናገሩ
በ2018 ሦስት ሚሊዮን የንግድ ፈቃድ እና እድሳት በኦንላይን መሰጠቱን የንግድ እና ቀጠናዊ ትሰስር ሚኒስትር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
በ2018 ሦስት ሚሊዮን የንግድ ፈቃድ እና እድሳት በኦንላይን መሰጠቱን የንግድ እና ቀጠናዊ ትሰስር ሚኒስትር ተናገሩ ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ በዲጂታል መንገድ በመሠራቱ ብዙ ጊዜ ይፈጅ የነበረውን የንግድ ፈቃድ የማውጣት ሂደት ወደ ሠዓታት ዝቅ ማድረግ... 13.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-13T15:11+0300
2025-12-13T15:11+0300
2025-12-13T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0d/2503272_0:76:800:526_1920x0_80_0_0_9b3293d5f9dd55c6229e219d238a7d9d.jpg
በ2018 ሦስት ሚሊዮን የንግድ ፈቃድ እና እድሳት በኦንላይን መሰጠቱን የንግድ እና ቀጠናዊ ትሰስር ሚኒስትር ተናገሩ ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ በዲጂታል መንገድ በመሠራቱ ብዙ ጊዜ ይፈጅ የነበረውን የንግድ ፈቃድ የማውጣት ሂደት ወደ ሠዓታት ዝቅ ማድረግ መቻሉን 2ኛውን የኢምፓወር አዲስ ዐውደ ርዕይ በከፈቱበት ወቅት ተናግረዋል፡፡ “እሴት የተጨመረባቸው ምርቶች በጥራት እና በስፋት ተመርተው ለአገር ውስጥና ለዓለም ገበያ አንዲቀርቡ አንዲሁም የግብይት ስርዓቱ እንዲዘምን መንግሥት አስቻይ ሁኔታዎችን እየፈጠረ የሚገኝ ሲሆን የግሉ ዘርፍም ለውጤታማነቱ የበኩሉን ሚና መወጣት ይኖርበታል።” ብለዋል፡፡የንግድ እና ቀጠናዊ ትሰስር ሚኒስትሩ፣ ኢትዮጵያ በአፍሪካ አኅጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና መገበያየት መጀመሯ ከአገራቱ ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት እንደጨመረም ማከላቸውን በሥፍራው የነበረችው የስፑትኒክ ባልደረባ ዘግባለች፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0d/2503272_0:1:800:601_1920x0_80_0_0_59da9c29bc621dc01e6a44fd35ec98f9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በ2018 ሦስት ሚሊዮን የንግድ ፈቃድ እና እድሳት በኦንላይን መሰጠቱን የንግድ እና ቀጠናዊ ትሰስር ሚኒስትር ተናገሩ
15:11 13.12.2025 (የተሻሻለ: 15:24 13.12.2025) በ2018 ሦስት ሚሊዮን የንግድ ፈቃድ እና እድሳት በኦንላይን መሰጠቱን የንግድ እና ቀጠናዊ ትሰስር ሚኒስትር ተናገሩ
ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ በዲጂታል መንገድ በመሠራቱ ብዙ ጊዜ ይፈጅ የነበረውን የንግድ ፈቃድ የማውጣት ሂደት ወደ ሠዓታት ዝቅ ማድረግ መቻሉን 2ኛውን የኢምፓወር አዲስ ዐውደ ርዕይ በከፈቱበት ወቅት ተናግረዋል፡፡
“እሴት የተጨመረባቸው ምርቶች በጥራት እና በስፋት ተመርተው ለአገር ውስጥና ለዓለም ገበያ አንዲቀርቡ አንዲሁም የግብይት ስርዓቱ እንዲዘምን መንግሥት አስቻይ ሁኔታዎችን እየፈጠረ የሚገኝ ሲሆን የግሉ ዘርፍም ለውጤታማነቱ የበኩሉን ሚና መወጣት ይኖርበታል።” ብለዋል፡፡
የንግድ እና ቀጠናዊ ትሰስር ሚኒስትሩ፣ ኢትዮጵያ በአፍሪካ አኅጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና መገበያየት መጀመሯ ከአገራቱ ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት እንደጨመረም ማከላቸውን በሥፍራው የነበረችው የስፑትኒክ ባልደረባ ዘግባለች፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X