https://amh.sputniknews.africa/20251213/2502639.html
የአውሮፓ ኮሚሽን ኃላፊ የሩሲያ ሀብቶችን ለመውረስ የሚያደርጉት ግፊት ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓትን የሚጥስ አካሄድ ነው - የሩሲያ ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ
የአውሮፓ ኮሚሽን ኃላፊ የሩሲያ ሀብቶችን ለመውረስ የሚያደርጉት ግፊት ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓትን የሚጥስ አካሄድ ነው - የሩሲያ ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ
Sputnik አፍሪካ
የአውሮፓ ኮሚሽን ኃላፊ የሩሲያ ሀብቶችን ለመውረስ የሚያደርጉት ግፊት ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓትን የሚጥስ አካሄድ ነው - የሩሲያ ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ የአውሮፓ ዲፕሎማሲ ኃላፊ ካጃ ካላስ ቀደም ሲል እንዳስታወቁት፣ የአውሮፓ... 13.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-13T14:50+0300
2025-12-13T14:50+0300
2025-12-13T14:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0d/2502485_162:0:638:268_1920x0_80_0_0_24dec77fcdb76147b7553d373b68a3aa.jpg
የአውሮፓ ኮሚሽን ኃላፊ የሩሲያ ሀብቶችን ለመውረስ የሚያደርጉት ግፊት ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓትን የሚጥስ አካሄድ ነው - የሩሲያ ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ የአውሮፓ ዲፕሎማሲ ኃላፊ ካጃ ካላስ ቀደም ሲል እንዳስታወቁት፣ የአውሮፓ ሕብረት አገራት በአውሮፓ የሚገኙትን የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ሀብቶች ላልተወሰነ ጊዜ ለማገድ ተስማምተዋል።የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ በትናንትናው ዕለት የአውሮፓ ሕብረት በእግድ ላይ ያሉትን የሩሲያ ሀብቶች ለመውረስ እያደረገ ባለው ሙከራ ምክንያት፣ በዩሮክሌር ላይ በሞስኮ ፍርድ ቤት ክስ ለመመስረት ማቀዱን አስታውቋል።የታገዱት የሩሲያ ሀብቶች መጠን 210 ቢሊዮን ዩሮ ነው። ሞስኮ የሩሲያን ሀብቶች ለመውረስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ስርቆት እንደሆነ እና ዓለም አቀፍ ሕግን እንደሚጥስ በተደጋጋሚ ገልጻለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0d/2502485_222:0:579:268_1920x0_80_0_0_20449e97012cdb157fcbf893b1601d80.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአውሮፓ ኮሚሽን ኃላፊ የሩሲያ ሀብቶችን ለመውረስ የሚያደርጉት ግፊት ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓትን የሚጥስ አካሄድ ነው - የሩሲያ ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ
14:50 13.12.2025 (የተሻሻለ: 14:54 13.12.2025) የአውሮፓ ኮሚሽን ኃላፊ የሩሲያ ሀብቶችን ለመውረስ የሚያደርጉት ግፊት ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓትን የሚጥስ አካሄድ ነው - የሩሲያ ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ
የአውሮፓ ዲፕሎማሲ ኃላፊ ካጃ ካላስ ቀደም ሲል እንዳስታወቁት፣ የአውሮፓ ሕብረት አገራት በአውሮፓ የሚገኙትን የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ሀብቶች ላልተወሰነ ጊዜ ለማገድ ተስማምተዋል።
የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ በትናንትናው ዕለት የአውሮፓ ሕብረት በእግድ ላይ ያሉትን የሩሲያ ሀብቶች ለመውረስ እያደረገ ባለው ሙከራ ምክንያት፣ በዩሮክሌር ላይ በሞስኮ ፍርድ ቤት ክስ ለመመስረት ማቀዱን አስታውቋል።
የታገዱት የሩሲያ ሀብቶች መጠን 210 ቢሊዮን ዩሮ ነው። ሞስኮ የሩሲያን ሀብቶች ለመውረስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ስርቆት እንደሆነ እና ዓለም አቀፍ ሕግን እንደሚጥስ በተደጋጋሚ ገልጻለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X