ጣሊያን የአውሮፖ ሕብረት ከታገደውን የሩሲያ ሀብት 210 ቢሊዮን ዩሮ ለዩክሬን የማስተላለፍ ዕቅድን በመቃወም ቤልጂየምን ተቀላቀለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጣሊያን የአውሮፖ ሕብረት ከታገደውን የሩሲያ ሀብት 210 ቢሊዮን ዩሮ ለዩክሬን የማስተላለፍ ዕቅድን በመቃወም ቤልጂየምን ተቀላቀለች
ጣሊያን የአውሮፖ ሕብረት ከታገደውን የሩሲያ ሀብት 210 ቢሊዮን ዩሮ ለዩክሬን የማስተላለፍ ዕቅድን በመቃወም ቤልጂየምን ተቀላቀለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.12.2025
ሰብስክራይብ

ጣሊያን የአውሮፖ ሕብረት ከታገደውን የሩሲያ ሀብት 210 ቢሊዮን ዩሮ ለዩክሬን የማስተላለፍ ዕቅድን በመቃወም ቤልጂየምን ተቀላቀለች

ፖለቲኮ የተመለከተው የውስጥ ሰነድ እንደሚያመለክተው፣ የታገዱት የሩሲያ መንግሥት ሀብቶች ወርሶ ለዩክሬን የማስተላለፍ የአውሮፓ ሕብረት ሐሳብን በመቃወም ጣሊያን ከቤልጂየም ጎን ተሰልፋለች።

ጣሊያንቤልጂየምማልታ እና ቡልጋሪያ በቤልጂየም በሚገኘው ዩሮክሊር የተያዙትን የሩሲያ ሉዓላዊ ሀብቶች በፖለቲካዊ እና በሕጋዊ መንገድ አደጋ ላይ የሚጥል እንቅስቃሴ ከማድረግ ይልቅ ኮሚሽኑ አነስተኛ አደጋ ያላቸውን ሌሎች አማራጮች እንዲያጤን አጥብቀው እየጠየቁ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0