በ2018 የበጀት ዓመት 375 ሺህ ቶን ማር ለማምረት ዕቅድ መያዙን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበ2018 የበጀት ዓመት 375 ሺህ ቶን ማር ለማምረት ዕቅድ መያዙን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ
በ2018 የበጀት ዓመት 375 ሺህ ቶን ማር ለማምረት ዕቅድ መያዙን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.12.2025
ሰብስክራይብ

በ2018 የበጀት ዓመት 375 ሺህ ቶን ማር ለማምረት ዕቅድ መያዙን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ

በ2017 የምርት ዘመን 327 ሺህ ቶን የማር ምርት የተሰበሰ ሲሆን አዲሱን ዕቅድ ለማሳካት ብሔራዊ የንብ ሀብት መረጃ አስተዳደር ስርዓት መዘጋጀቱ  ይፋ ተደርጓል።

የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር)፣ በትግበራ ላይ ያለው የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብሩ ዘርፉን ከማዘመን አኳያ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዘመናዊ ቀፎዎችን አሰራጭቷል ሲሉ መናገራቸውን ሚኒስቴሩ በማኅበራዊ የትስስር ገፁ ላይ አስነብቧል።

የዓለም አቀፍ የሥነ ነፍሳትና ሥነ-ምሕዳር ምርምር ማዕከል 135 ወረዳዎችን አቅፎ የመረጃ ስርዓትን በማሻሻል ለንብ ሀብት ዕድገት አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተገልጿል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበ2018 የበጀት ዓመት 375 ሺህ ቶን ማር ለማምረት ዕቅድ መያዙን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ
በ2018 የበጀት ዓመት 375 ሺህ ቶን ማር ለማምረት ዕቅድ መያዙን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.12.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0