በሃይል ልማት ላይ ከሩሲያ እና ቻይና ጋር በቅርበት እየሠራን ነው - የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ኢነርጂ ልማት ኢንስቲትዩት

ሰብስክራይብ

በሃይል ልማት ላይ ከሩሲያ እና ቻይና ጋር በቅርበት እየሠራን ነው - የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ኢነርጂ ልማት ኢንስቲትዩት

የአፍሪካ አገራት በሃይል መሰረተ ልማት ዝርጋታ ላይ ብሪክስ ውስጥ ያለውን ዕምቅ አቅም በአግባቡ መጠቀም እንዳለባቸው በኢንስቲትዩቱ የሃይል ውጤታማነት እና የፍላጎት አስተዳደር ዋና ሥራ አስኪያጅ ፌዝ ማካክዋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ከብሪክስ ጋር ያለ ትብብር በጣም ጥሩ ስትራቴጂክ አጋርነት ነው። በዚህም በሃይል ልማት ላይ እንደ ሩሲያ እና ቻይና ካሉ የጥምረቱ አባል አገራት ሰፊ ተሞክሮዎችን መውሰድ ይቻላል።" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0