https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያዊው ጠበቃ የህግ የበላይነት ተጋድሎ፡ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ክስ ጉዳይ
ኢትዮጵያዊው ጠበቃ የህግ የበላይነት ተጋድሎ፡ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ክስ ጉዳይ
Sputnik አፍሪካ
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል የፓን አፍሪካ ህግ ባለሙያዎች ህብረት እና የኢትዮጵያ የጠበቆች ማኅበር ፕሬዚዳንት ከሆኑት ከአቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው ጋር በመሆን በምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ)... 12.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-12T20:08+0300
2025-12-12T20:08+0300
2025-12-12T21:07+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0c/2497046_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_8b4d27794bdb50745657870320e8cb87.png
ኢትዮጵያዊው ጠበቃ የህግ የበላይነት ተጋድሎ፡ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ክስ ጉዳይ
Sputnik አፍሪካ
“ይህ ክስ ለመላው አህጉር ታላቅ ምሳሌ የሚሆን የሕግ መሠረት መጣል የቻለ ነው። […] በአኅጉራዊና ክልላዊ አካላት ውስጥ ያሉ አንዳንድ ባለሥልጣናት ውሳኔያቸው የማይነኩ እና የማይጠየቁ እንደሆኑ ሊያስቡ ይችላሉ። ነገር ግን መጠየቅ አለበት። እናም፣ በዚህ ዓይነት ክስ የሚጠቀሙት የመጀመሪያው አካል ክሱን ያቀረበው ግለሰብ ሳይሆን፣ ተቋሙ ራሱ ነው።” ሲሉ የፓን አፍሪካ ህግ ባለሙያዎች ህብረት (PALU) እና የኢትዮጵያ የጠበቆች ማኅበር ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ጌታቸው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
🗣በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል የፓን አፍሪካ ህግ ባለሙያዎች ህብረት እና የኢትዮጵያ የጠበቆች ማኅበር ፕሬዚዳንት ከሆኑት ከአቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው ጋር በመሆን በምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) የፍትህ ፍርድ ቤት ያገኙትን ታሪካዊ ድል — በተመለከተ የተወያየን ሲሆን፤ የ2025 የአፍሪካ ሴት የመገናኛ ብዙኃን ዘጠነኛ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ተገኝተን የሴቶችን ውክልና፣ በአፍሪካ ውስጥ ደህንነቱ የተጠበቀና ሁሉን ያካተተ የሚዲያ ምህዳር መገንባትን በተመለከተ ከዶ/ር የሚሲ አኪንቦቦላ፣ ጆይ አዲግዌ እና ማሪያማ ባህ ጋር ያደረነው ቆይታ በሁለተኛው የዝግጅታችን ክፍል ተዳስሷል፡፡
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል የፓን አፍሪካ ህግ ባለሙያዎች ህብረት እና የኢትዮጵያ የጠበቆች ማኅበር ፕሬዚዳንት ከሆኑት ከአቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው ጋር በመሆን በምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) የፍትህ ፍርድ ቤት ያገኙትን ታሪካዊ ድል — በተመለከተ የተወያየን ሲሆን፤ የ2025 የአፍሪካ ሴት የመገናኛ ብዙኃን ዘጠነኛ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ተገኝተን የሴቶችን ውክልና፣ በአፍሪካ ውስጥ ደህንነቱ የተጠበቀና ሁሉን ያካተተ የሚዲያ ምህዳር መገንባትን በተመለከተ ከዶ/ር የሚሲ አኪንቦቦላ፣ ጆይ አዲግዌ እና ማሪያማ ባህ ጋር ያደረነው ቆይታ በሁለተኛው የዝግጅታችን ክፍል ተዳስሷል፡፡ ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ: ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0c/2497046_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_87961dfb8e45b5ef5bdc4b5f652b5da7.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ኢትዮጵያዊው ጠበቃ የህግ የበላይነት ተጋድሎ፡ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ክስ ጉዳይ
20:08 12.12.2025 (የተሻሻለ: 21:07 12.12.2025) “ይህ ክስ ለመላው አህጉር ታላቅ ምሳሌ የሚሆን የሕግ መሠረት መጣል የቻለ ነው። […] በአኅጉራዊና ክልላዊ አካላት ውስጥ ያሉ አንዳንድ ባለሥልጣናት ውሳኔያቸው የማይነኩ እና የማይጠየቁ እንደሆኑ ሊያስቡ ይችላሉ። ነገር ግን መጠየቅ አለበት። እናም፣ በዚህ ዓይነት ክስ የሚጠቀሙት የመጀመሪያው አካል ክሱን ያቀረበው ግለሰብ ሳይሆን፣ ተቋሙ ራሱ ነው።” ሲሉ የፓን አፍሪካ ህግ ባለሙያዎች ህብረት (PALU) እና የኢትዮጵያ የጠበቆች ማኅበር ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ጌታቸው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው
የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል
የፓን አፍሪካ ህግ ባለሙያዎች ህብረት እና የኢትዮጵያ የጠበቆች ማኅበር ፕሬዚዳንት ከሆኑት ከአቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው ጋር በመሆን በምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) የፍትህ ፍርድ ቤት ያገኙትን ታሪካዊ ድል — በተመለከተ የተወያየን ሲሆን፤ የ2025 የአፍሪካ ሴት የመገናኛ ብዙኃን ዘጠነኛ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ተገኝተን የሴቶችን ውክልና፣ በአፍሪካ ውስጥ ደህንነቱ የተጠበቀና ሁሉን ያካተተ የሚዲያ ምህዳር መገንባትን በተመለከተ
ከዶ/ር የሚሲ አኪንቦቦላ፣ ጆይ አዲግዌ እና ማሪያማ ባህ ጋር ያደረነው ቆይታ በሁለተኛው የዝግጅታችን ክፍል ተዳስሷል፡፡
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox