https://amh.sputniknews.africa
ኢኮዋስ የአየር ትራንስፖርት ቀረጥን ለመቀነስና በጎርጎሮሳዊያኑ 2026 የአኅጉሪቱን የአውሮፕላን ትኬት ዋጋ ዝቅ እንደሚያደርግ አስታወቀ
ኢኮዋስ የአየር ትራንስፖርት ቀረጥን ለመቀነስና በጎርጎሮሳዊያኑ 2026 የአኅጉሪቱን የአውሮፕላን ትኬት ዋጋ ዝቅ እንደሚያደርግ አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ኢኮዋስ የአየር ትራንስፖርት ቀረጥን ለመቀነስና በጎርጎሮሳዊያኑ 2026 የአኅጉሪቱን የአውሮፕላን ትኬት ዋጋ ዝቅ እንደሚያደርግ አስታወቀ“እነዚህ የታጣሉት ቀረጦች ከዓለም አቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት መመሪያዎች የሚጻረሩ ሲሆን፣ ዕድገቱን ከመደገፍ... 12.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-12T19:24+0300
2025-12-12T19:24+0300
2025-12-12T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0c/2496561_0:2:848:479_1920x0_80_0_0_42eaf7c69e0786d8fa870189f2f60b0f.jpg
ኢኮዋስ የአየር ትራንስፖርት ቀረጥን ለመቀነስና በጎርጎሮሳዊያኑ 2026 የአኅጉሪቱን የአውሮፕላን ትኬት ዋጋ ዝቅ እንደሚያደርግ አስታወቀ“እነዚህ የታጣሉት ቀረጦች ከዓለም አቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት መመሪያዎች የሚጻረሩ ሲሆን፣ ዕድገቱን ከመደገፍ ይልቅ ፍላጎትን ያዳክማሉ” ሲሉ የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ (ኢኮዋስ) ኮሚሽን የትራንስፖርትና ቴሌኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ክሪስ አፒያህ ተናግረዋል። የአየር ትራንስፖርት ወጪ ቅነሳው አየር መንገዶች የቲኬት ዋጋን እንዲቀንሱ ሊያነሳሳ ይገባል ሲሉ በአቡጃ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አክለዋል። የተሻሻለ የአየር ትስስር ቱሪዝምን፣ ጤናን፣ ትምህርትን እንዲሁም ሌሎች በእንቅስቃሴ ላይ የተመሰረቱ ዘርፎችን ያጠናክራል ሲሉ አፒያህ አስረድተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢኮዋስ የአየር ትራንስፖርት ቀረጥን ለመቀነስና በጎርጎሮሳዊያኑ 2026 የአኅጉሪቱን የአውሮፕላን ትኬት ዋጋ ዝቅ እንደሚያደርግ አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ኢኮዋስ የአየር ትራንስፖርት ቀረጥን ለመቀነስና በጎርጎሮሳዊያኑ 2026 የአኅጉሪቱን የአውሮፕላን ትኬት ዋጋ ዝቅ እንደሚያደርግ አስታወቀ
2025-12-12T19:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0c/2496561_104:0:744:480_1920x0_80_0_0_6165d1035e25a2b3f8551203db86392b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢኮዋስ የአየር ትራንስፖርት ቀረጥን ለመቀነስና በጎርጎሮሳዊያኑ 2026 የአኅጉሪቱን የአውሮፕላን ትኬት ዋጋ ዝቅ እንደሚያደርግ አስታወቀ
19:24 12.12.2025 (የተሻሻለ: 19:34 12.12.2025) ኢኮዋስ የአየር ትራንስፖርት ቀረጥን ለመቀነስና በጎርጎሮሳዊያኑ 2026 የአኅጉሪቱን የአውሮፕላን ትኬት ዋጋ ዝቅ እንደሚያደርግ አስታወቀ
“እነዚህ የታጣሉት ቀረጦች ከዓለም አቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት መመሪያዎች የሚጻረሩ ሲሆን፣ ዕድገቱን ከመደገፍ ይልቅ ፍላጎትን ያዳክማሉ” ሲሉ የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ (ኢኮዋስ) ኮሚሽን የትራንስፖርትና ቴሌኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ክሪስ አፒያህ ተናግረዋል።
የአየር ትራንስፖርት ወጪ ቅነሳው አየር መንገዶች የቲኬት ዋጋን እንዲቀንሱ ሊያነሳሳ ይገባል ሲሉ በአቡጃ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አክለዋል።
የተሻሻለ የአየር ትስስር ቱሪዝምን፣ ጤናን፣ ትምህርትን እንዲሁም ሌሎች በእንቅስቃሴ ላይ የተመሰረቱ ዘርፎችን ያጠናክራል ሲሉ አፒያህ አስረድተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X