ቡሩንዲ ከሩዋንዳ ጋር ጦርነት አትፈልግም፤ ነገር ግን ወረራ ከተፈጸመባት ራሷን ትከላከላለች - የቡሩንዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቡሩንዲ ከሩዋንዳ ጋር ጦርነት አትፈልግም፤ ነገር ግን ወረራ ከተፈጸመባት ራሷን ትከላከላለች - የቡሩንዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ቡሩንዲ ከሩዋንዳ ጋር ጦርነት አትፈልግም፤ ነገር ግን ወረራ ከተፈጸመባት ራሷን ትከላከላለች - የቡሩንዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.12.2025
ሰብስክራይብ

ቡሩንዲ ከሩዋንዳ ጋር ጦርነት አትፈልግም፤ ነገር ግን ወረራ ከተፈጸመባት ራሷን ትከላከላለች - የቡሩንዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ኤድዋርድ ቢዚማና ለፈረንሳይ ሚዲያዎች፣ “ከሩዋንዳ ጋር ግንኙነት የምንፈጥርበት መስመር አለ፤ አሁንም ክፍት ነው። ቡሩንዲ ከማንም ጋር ጦርነት ፈልጋ አታውቅም፤ በዚህ አቋማችን ፀንተን እንቀጥላለን።” ብለዋል፡፡

ቢዚማና እንዳሉት፣ በሩዋንዳ ጦር የተደገፉት የኤም23 እና የኤኤፍሲ አማፂያን በህዳር ወር መጨረሻ በቡሩንዲ ግዛት ላይ ጥቃት የሰነዘሩ ሲሆን፣ ይህም የጊቴጋን መንግሥት ሕዝቡን እና ድንበሮቹን ለመጠበቅ እርምጃ እንዲወስድ አስገድዷል።

ኤም23 ትደግፋለች ተብላ የተከሰሰችው ሩዋንዳ ክሱን በተደጋጋሚ ውድቅ አድርጋለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0