https://amh.sputniknews.africa
የአኅጉሪቱን ሰፊ የታዳሽ ኃይል ምንጭ በቅንጅት ማልማት ይገባል - የኬንያ ኢነርጂ ሚኒስቴር የታዳሽ ኃይል ረዳት ዳይሬክተር
የአኅጉሪቱን ሰፊ የታዳሽ ኃይል ምንጭ በቅንጅት ማልማት ይገባል - የኬንያ ኢነርጂ ሚኒስቴር የታዳሽ ኃይል ረዳት ዳይሬክተር
Sputnik አፍሪካ
የአኅጉሪቱን ሰፊ የታዳሽ ኃይል ምንጭ በቅንጅት ማልማት ይገባል - የኬንያ ኢነርጂ ሚኒስቴር የታዳሽ ኃይል ረዳት ዳይሬክተር ጆርጅ ንዮንጋዮ፣ የአፍሪካ አገራት የአኅጉሪቱን የኃይል ፍላጎት ለመመለስ በዕውቀት እና በቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ በትብብር መሥራት... 12.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-12T18:13+0300
2025-12-12T18:13+0300
2025-12-12T18:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0c/2495516_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_add573a6d12b8c84f0e080dc93373da1.jpg
የአኅጉሪቱን ሰፊ የታዳሽ ኃይል ምንጭ በቅንጅት ማልማት ይገባል - የኬንያ ኢነርጂ ሚኒስቴር የታዳሽ ኃይል ረዳት ዳይሬክተር ጆርጅ ንዮንጋዮ፣ የአፍሪካ አገራት የአኅጉሪቱን የኃይል ፍላጎት ለመመለስ በዕውቀት እና በቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ በትብብር መሥራት እንዳለባቸው ይገልጻሉ። "አፍሪካ ውስጥ መጠነ ሰፊ የታዳሽ ኃይል ምንጮች አሉ። እነዚህን ሐብቶች በአግባቡ አልምቶ ለመጠቀም ተቀራርበን መሥራት አለብን።" ብለዋል። ረዳት ዳይሬክተሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ በአኅጉሪቱ ያሉትን የውሃ፣ የጂኦተርማል፣ የነፋስ እና ሌሎች የታዳሽ ኃይል ምንጮችም አንስተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአኅጉሪቱን ሰፊ የታዳሽ ኃይል ምንጭ በቅንጅት ማልማት ይገባል - የኬንያ ኢነርጂ ሚኒስቴር የታዳሽ ኃይል ረዳት ዳይሬክተር
Sputnik አፍሪካ
የአኅጉሪቱን ሰፊ የታዳሽ ኃይል ምንጭ በቅንጅት ማልማት ይገባል - የኬንያ ኢነርጂ ሚኒስቴር የታዳሽ ኃይል ረዳት ዳይሬክተር
2025-12-12T18:13+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0c/2495516_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_ba3dd13b1a368d340a122907ce516bd6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአኅጉሪቱን ሰፊ የታዳሽ ኃይል ምንጭ በቅንጅት ማልማት ይገባል - የኬንያ ኢነርጂ ሚኒስቴር የታዳሽ ኃይል ረዳት ዳይሬክተር
18:13 12.12.2025 (የተሻሻለ: 18:14 12.12.2025) የአኅጉሪቱን ሰፊ የታዳሽ ኃይል ምንጭ በቅንጅት ማልማት ይገባል - የኬንያ ኢነርጂ ሚኒስቴር የታዳሽ ኃይል ረዳት ዳይሬክተር
ጆርጅ ንዮንጋዮ፣ የአፍሪካ አገራት የአኅጉሪቱን የኃይል ፍላጎት ለመመለስ በዕውቀት እና በቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ በትብብር መሥራት እንዳለባቸው ይገልጻሉ።
"አፍሪካ ውስጥ መጠነ ሰፊ የታዳሽ ኃይል ምንጮች አሉ። እነዚህን ሐብቶች በአግባቡ አልምቶ ለመጠቀም ተቀራርበን መሥራት አለብን።" ብለዋል።
ረዳት ዳይሬክተሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ በአኅጉሪቱ ያሉትን የውሃ፣ የጂኦተርማል፣ የነፋስ እና ሌሎች የታዳሽ ኃይል ምንጮችም አንስተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X