https://amh.sputniknews.africa
ኤልሳቤት አማረ በ3 ሺህ ሜትር ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳልያ አስገኘች
ኤልሳቤት አማረ በ3 ሺህ ሜትር ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳልያ አስገኘች
Sputnik አፍሪካ
ኤልሳቤት አማረ በ3 ሺህ ሜትር ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳልያ አስገኘች ኢትዮጵያ በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ በሴቶች የ3 ሺህ ሜትር በአንደኝነት ስታጠናቅቅ፣ ኬንያ እና ዩጋንዳ 2ኛ እና 3ኛ ሆነው ጨርሰዋል።... 12.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-12T17:16+0300
2025-12-12T17:16+0300
2025-12-12T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0c/2494858_0:13:736:427_1920x0_80_0_0_e7bcc33c0ef571ef48e003e7a4b1c56e.jpg
ኤልሳቤት አማረ በ3 ሺህ ሜትር ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳልያ አስገኘች ኢትዮጵያ በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ በሴቶች የ3 ሺህ ሜትር በአንደኝነት ስታጠናቅቅ፣ ኬንያ እና ዩጋንዳ 2ኛ እና 3ኛ ሆነው ጨርሰዋል። በተጨማሪም በ1500 ሜትር የወንዶች ውድድር የብር ሜዳልያ አግኝታለች፡፡የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬቴሽን "ከ2ኛው የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ወጣቶች ጨዋታዎች የተገኙ ፍሬዎች ውጤታማነታቸውን እያሳዩ ይገኛሉ።" ሲል በማኅበራዊ ሚዲያው ላይ ገልጿል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0c/2494858_75:0:662:440_1920x0_80_0_0_4306530a3993fddbbd78066b2b0f2922.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኤልሳቤት አማረ በ3 ሺህ ሜትር ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳልያ አስገኘች
17:16 12.12.2025 (የተሻሻለ: 17:24 12.12.2025) ኤልሳቤት አማረ በ3 ሺህ ሜትር ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳልያ አስገኘች
ኢትዮጵያ በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ በሴቶች የ3 ሺህ ሜትር በአንደኝነት ስታጠናቅቅ፣ ኬንያ እና ዩጋንዳ 2ኛ እና 3ኛ ሆነው ጨርሰዋል።
በተጨማሪም በ1500 ሜትር የወንዶች ውድድር የብር ሜዳልያ አግኝታለች፡፡
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬቴሽን "ከ2ኛው የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ወጣቶች ጨዋታዎች የተገኙ ፍሬዎች ውጤታማነታቸውን እያሳዩ ይገኛሉ።" ሲል በማኅበራዊ ሚዲያው ላይ ገልጿል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X