https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ቁልፍ የኃይል ቋት የመሆን ብርቱ ጥረቷ ሲቃኝ
ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ቁልፍ የኃይል ቋት የመሆን ብርቱ ጥረቷ ሲቃኝ
Sputnik አፍሪካ
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን፣ በክፍል አንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይልን በማምረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ከመጣው የኃይል ፍላጎት ባለፈ በምትገኝበት ቀጠና ቁልፍ የኃይል ቋት የመሆን ብርቱ ጥረቷን በተመለከተ በኮይሻ ሀይድሮ... 12.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-12T16:58+0300
2025-12-12T16:58+0300
2025-12-12T16:58+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0c/2494376_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_f89695cead0ff965338baec25883f8d5.jpg
ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ቁልፍ የኃይል ቋት የመሆን ብርቱ ጥረቷ ሲቃኝ
Sputnik አፍሪካ
''የኃይል ዘርፍ ለአንድ ሀገር ዕድገት ምሰሶ የሚባል ነው — ከዚህ አኳያ እንደ ሀገር የራስን ፍላጎት ሸፍኖ ወደ ቀጠናው በመላክ የበለጠ የምጣኔ ሐብት ተፅዕኖን መፍጠር የሚያስችል እጅግ በጣም ወሳኝና ለዕድገት ዘለቄታዊነት ቁልፍ ስትራተጂ የሚባል ነው - ሲሉ በኮይሻ ሀይድሮ ፓወር የፕሮጀክቱ ምክትል ዳይሬክተር ኢንጂነር አባይነህ ጌትነት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።''
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን፣ በክፍል አንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይልን በማምረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ከመጣው የኃይል ፍላጎት ባለፈ በምትገኝበት ቀጠና ቁልፍ የኃይል ቋት የመሆን ብርቱ ጥረቷን በተመለከተ በኮይሻ ሀይድሮ ፓወር የፕሮጀክቱ ምክትል ዳይሬክተር ኢንጂነር አባይነህ ጌትነትን በእንግድነት ጋብዘንላችኃል።
በሁለተኛው ክፍል ደግሞ በሪቨርስ ኢንጂነሪንግ ዘርፍ በአፍሪካ አህጉር ደረጃ የትብብር መዋቅር መፈጠር ስለሚቻሉባቸው ጉዳዮች በባዮ ኤንድ ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ተቋም የሪቨርስ ኢንጂነሪግ ባለሙያው ክንፈ ገብርኤል ከበደ ምልከታቸውን ያጋሩናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን፣ በክፍል አንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይልን በማምረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ከመጣው የኃይል ፍላጎት ባለፈ በምትገኝበት ቀጠና ቁልፍ የኃይል ቋት የመሆን ብርቱ ጥረቷን በተመለከተ በኮይሻ ሀይድሮ ፓወር የፕሮጀክቱ ምክትል ዳይሬክተር ኢንጂነር አባይነህ ጌትነትን በእንግድነት ጋብዘንላችኃል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ በሪቨርስ ኢንጂነሪንግ ዘርፍ በአፍሪካ አህጉር ደረጃ የትብብር መዋቅር መፈጠር ስለሚቻሉባቸው ጉዳዮች በባዮ ኤንድ ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ተቋም የሪቨርስ ኢንጂነሪግ ባለሙያው ክንፈ ገብርኤል ከበደ ምልከታቸውን ያጋሩናል። ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡ ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0c/2494376_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_3767d6348488134a1a3138b719b3d934.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ቁልፍ የኃይል ቋት የመሆን ብርቱ ጥረቷ ሲቃኝ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''የኃይል ዘርፍ ለአንድ ሀገር ዕድገት ምሰሶ የሚባል ነው — ከዚህ አኳያ እንደ ሀገር የራስን ፍላጎት ሸፍኖ ወደ ቀጠናው በመላክ የበለጠ የምጣኔ ሐብት ተፅዕኖን መፍጠር የሚያስችል እጅግ በጣም ወሳኝና ለዕድገት ዘለቄታዊነት ቁልፍ ስትራተጂ የሚባል ነው '' ሲሉ በኮይሻ ሀይድሮ ፓወር የፕሮጀክቱ ምክትል ዳይሬክተር ኢንጂነር አባይነህ ጌትነት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን፣ በክፍል አንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይልን በማምረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ከመጣው የኃይል ፍላጎት ባለፈ በምትገኝበት ቀጠና ቁልፍ የኃይል ቋት የመሆን ብርቱ ጥረቷን በተመለከተ በኮይሻ ሀይድሮ ፓወር የፕሮጀክቱ ምክትል ዳይሬክተር ኢንጂነር አባይነህ ጌትነትን በእንግድነት ጋብዘንላችኃል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ በሪቨርስ ኢንጂነሪንግ ዘርፍ በአፍሪካ አህጉር ደረጃ የትብብር መዋቅር መፈጠር ስለሚቻሉባቸው ጉዳዮች በባዮ ኤንድ ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ተቋም የሪቨርስ ኢንጂነሪግ ባለሙያው ክንፈ ገብርኤል ከበደ ምልከታቸውን ያጋሩናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox