የብሪክስ መገበያያ ገንዘብ አገራት በዶላር ላይ ያላቸውን ጥገኝነት ይቀንሳል - የኬንያ ኢነርጂ እና ፔትሮሊየም ቁጥጥር ባለሥልጣን

ሰብስክራይብ

የብሪክስ መገበያያ ገንዘብ አገራት በዶላር ላይ ያላቸውን ጥገኝነት ይቀንሳል - የኬንያ ኢነርጂ እና ፔትሮሊየም ቁጥጥር ባለሥልጣን

የባለስልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር ፌንዊክስ ሙሶንዬ (ዶ/ር)፣ መገበያያ ገንዘቡ ሥራ ላይ ሲውል ቀጣና ተሻጋሪ ንግዶችን በማቀላጠፍ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"አንድ ሦስተኛ የሚሆነውን የዓለም ሕዝብ ያቀፈው ብሪክስ የገበያ መዳረሻን ከማስፋት ባሻገር የአገር ውስጥ ገንዘቦች ከዶላር አንጻር ያለባቸውን ጫና ለመቀነስ ያግዛል።" ብለዋል።

ምክትል ዳይሬክተሩ፣ የኢትዮጵያ እና ግብፅ የብሪክስ አባልነት ለአገራቱ እና ለጥምረቱ ስላለው አስተዋጽኦም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0