https://amh.sputniknews.africa
የሐይማኖታዊ እና ባህላዊ እሴቶች ሚና ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላከል
የሐይማኖታዊ እና ባህላዊ እሴቶች ሚና ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላከል
Sputnik አፍሪካ
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ጾታን መሰረት ስላደረገ ጥቃት እንዲሁም በመንግስት እና በሃይማኖት ተቋሟት በኩል መደረግ ስለሚገባቸው የተለያዩ ተግባራት በሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች... 12.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-12T16:29+0300
2025-12-12T16:29+0300
2025-12-12T16:29+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0c/2493652_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_157d5da9ff52725bc2e6669992d0a96c.png
የሐይማኖታዊ እና ባህላዊ እሴቶች ሚና ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላከል
Sputnik አፍሪካ
“የመጀመሪያው ትልቁ ነገር የሰውን ልጅ ክብር ማሳወቅ ነው። የሰው ልጅ ክብር፣ አንዱ ጉልበት ስላለው ሌላውን ጉልበት የሌለውን የማጥቃት መብት እንዳለው ተደርጎ የሚቆጠርበት አለመሆኑን፣ ሰውን ማክበርን ፈጣሪን መፍራትን፣ ህግን መጠበቅን በተለይ ደግሞ አጥቂነትን፣ የአጥቂነት ባህሪን በተቻለ መጠን አውግዞ በማስተማር የሀይማኖት ተቋማት ትልቅ ድርሻ አላቸው።” ሲሉ በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የስነመለኮት መምህር የሆኑት መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ጾታን መሰረት ስላደረገ ጥቃት እንዲሁም በመንግስት እና በሃይማኖት ተቋሟት በኩል መደረግ ስለሚገባቸው የተለያዩ ተግባራት በሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር የሴቶች መብት ጥበቃና ምላሽ መሪ ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ዘካሪያስ ደሳለኝን፣ የህግ ባለሙያ እና የሴቶችን አቅም ማጎልበት ባልሙያ የሆኑትን ወ/ሮ ቤተልሄም ድጉን እንዲሁም በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የስነመለኮት መምህር የሆኑት መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል ያነጋገርናቸው ሲሆን፤ ቻይና በኤሌክትሪክ መኪኖች ሽያጭ ላይ ያወጣቸው ጥብቅ ፖሊሲን ተከትሎ በኢትዮጵያ ላይ ሊፈጥር የሚችለውን ጫና በኤሌክትሪክ መኪኖች ዙሪያ በማማከር ከሚታወቁት ከአቶ ብሩክ አወቀ ጋር ያደረግነው ውይይት በሁለተኛው የመሰናዶኣችን ክፍል ተካትቷል፡፡
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ጾታን መሰረት ስላደረገ ጥቃት እንዲሁም በመንግስት እና በሃይማኖት ተቋሟት በኩል መደረግ ስለሚገባቸው የተለያዩ ተግባራት በሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር የሴቶች መብት ጥበቃና ምላሽ መሪ ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ዘካሪያስ ደሳለኝን፣ የህግ ባለሙያ እና የሴቶችን አቅም ማጎልበት ባልሙያ የሆኑትን ወ/ሮ ቤተልሄም ድጉን እንዲሁም በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የስነመለኮት መምህር የሆኑት መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል ያነጋገርናቸው ሲሆን፤ ቻይና በኤሌክትሪክ መኪኖች ሽያጭ ላይ ያወጣቸው ጥብቅ ፖሊሲን ተከትሎ በኢትዮጵያ ላይ ሊፈጥር የሚችለውን ጫና በኤሌክትሪክ መኪኖች ዙሪያ በማማከር ከሚታወቁት ከአቶ ብሩክ አወቀ ጋር ያደረግነው ውይይት በሁለተኛው የመሰናዶኣችን ክፍል ተካትቷል፡፡ ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0c/2493652_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_a4835bae71b058d67e69f28ac3ff2348.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የሐይማኖታዊ እና ባህላዊ እሴቶች ሚና ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላከል
“የመጀመሪያው ትልቁ ነገር የሰውን ልጅ ክብር ማሳወቅ ነው። የሰው ልጅ ክብር፣ አንዱ ጉልበት ስላለው ሌላውን ጉልበት የሌለውን የማጥቃት መብት እንዳለው ተደርጎ የሚቆጠርበት አለመሆኑን፣ ሰውን ማክበርን ፈጣሪን መፍራትን፣ ህግን መጠበቅን በተለይ ደግሞ አጥቂነትን፣ የአጥቂነት ባህሪን በተቻለ መጠን አውግዞ በማስተማር የሀይማኖት ተቋማት ትልቅ ድርሻ አላቸው።” ሲሉ በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የስነመለኮት መምህር የሆኑት መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው
የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ጾታን መሰረት ስላደረገ ጥቃት እንዲሁም በመንግስት እና በሃይማኖት ተቋሟት በኩል መደረግ ስለሚገባቸው የተለያዩ ተግባራት
በሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር የሴቶች መብት ጥበቃና ምላሽ መሪ ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ዘካሪያስ ደሳለኝን፣ የህግ ባለሙያ እና የሴቶችን አቅም ማጎልበት ባልሙያ የሆኑትን ወ/ሮ ቤተልሄም ድጉን እንዲሁም በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የስነመለኮት መምህር የሆኑት መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል ያነጋገርናቸው ሲሆን፤ ቻይና በኤሌክትሪክ መኪኖች ሽያጭ ላይ ያወጣቸው ጥብቅ ፖሊሲን ተከትሎ በኢትዮጵያ ላይ ሊፈጥር የሚችለውን ጫና
በኤሌክትሪክ መኪኖች ዙሪያ በማማከር ከሚታወቁት ከአቶ ብሩክ አወቀ ጋር ያደረግነው ውይይት በሁለተኛው የመሰናዶኣችን ክፍል ተካትቷል፡፡
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox