አሜሪካ የዶላር የበላይነትን ለማስጠበቅ በቬንዙዌላ ላይ ጫና እያደረገች ነው - ብራዚላዊ ተንታኝ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአሜሪካ የዶላር የበላይነትን ለማስጠበቅ በቬንዙዌላ ላይ ጫና እያደረገች ነው - ብራዚላዊ ተንታኝ
አሜሪካ የዶላር የበላይነትን ለማስጠበቅ በቬንዙዌላ ላይ ጫና እያደረገች ነው - ብራዚላዊ ተንታኝ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.12.2025
ሰብስክራይብ

አሜሪካ የዶላር የበላይነትን ለማስጠበቅ በቬንዙዌላ ላይ ጫና እያደረገች ነው - ብራዚላዊ  ተንታኝ

አሜሪካ በቅርቡ በቬንዙዌላ ላይ የፈፀመችው ማስፈራራት በነዳጅ ፍላጎት ብቻ ሊገለጽ አይችልም ሲሉ የዩናይትድ ፔትሮሊየም ሠራተኞች ፌዴሬሽን ዳይሬክተር ሲቤሌ ቬራ ገለጹ።

ዳይሬክተሩ፣ ዓላማው በዓለም አቀፍ የነዳጅ ንግድ በኩል የአሜሪካን ዶላርን ዓለም አቀፋዊ የበላይነት ለመጠበቅ ጭምር ነው ብለዋል።

ቬራ ዋሽንግተን ታሪካዊ በሆነ መንገድ የቬንዙዌላን ሀብቶች ላይ ተጽዕኖ ለማድረግ (ልክ እንደ ኤ.አ.እ በ2019) እንደፈለገች አስታውሰው፤ አሁን ያለው ሁኔታ ደግሞ የበለጠ አሳሳቢ እንደሆነ እና አሜሪካ የካሪቢያን ዘመቻዎችን ለማካሄድ እንደ ሰበብ የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውርን ለመዋጋት በሚል ሽፋን ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ልትፈፅም  እንደምትችል አስጠንቅቀዋል።

የካራካስ መንግሥት እነዚህን ድርጊቶች ጠብ አጫሪነት እና ቀጣናውን የማተራመስ ሙከራ አድርጎ የሚመለከታቸው ሲሆን፣ ይህም አካባቢውን የሚገዙ ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን የሚጥስ ነው ብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0