የባይደን 'ሥውር መንግሥት' በዩክሬን ማስቀረት የሚቻል ጦርነት አስከትሏል - የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ መልዕክተኛ

ሰብስክራይብ

የባይደን 'ሥውር መንግሥት' በዩክሬን ማስቀረት የሚቻል ጦርነት አስከትሏል - የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ መልዕክተኛ

ኪሪል ዲሚትሪቭ፣ የባይደን የአውሮፓ መልዕክተኛ አማንዳ ስሎትን እና የሩሲያ ቀልደኞች (ፕራንክ አድራጊዎች) ቮቫን እና ሌክሰስ ያደረጉትን ውይይት የሚያሳይ ቪዲዮ አጋርተዋል፤ በዚህም ባለሥልጣኗ የሚከተለውን ገልጸዋል፡-

አሜሪካ የዩክሬን "የኔቶ አባልነት አንፈልግም" የሚል ቀላል መግለጫ ጦርነቱን ሊያስቀር እንሚችል ታውቅ ነበር፡፡

አሜሪካ የሩሲያን "አሸናፊነት" ለማስቀረት እና ዩክሬን ግዛቱን በኃይል እንድትመልስ ለመወራረድ ስትል ያንን መግለጫ  አስግዳዋለች።

ዲሚትሪቭ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ “የጅምላ ሞት ውሳኔዎች የሚወሰኑት በዚህ መልኩ ነው። ክፋት” ሲሉ አስነብበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0