የሶፍ ዑመር ዋሻ እና ሎጆች ውስጥ ለቱሪዝም አገልግሎት የሚገነባው የባቡር መስመር በተያዘው ዓመት ይጠናቀቃል ተባለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሶፍ ዑመር ዋሻ እና ሎጆች ውስጥ ለቱሪዝም አገልግሎት የሚገነባው የባቡር መስመር በተያዘው ዓመት ይጠናቀቃል ተባለ
የሶፍ ዑመር ዋሻ እና ሎጆች ውስጥ ለቱሪዝም አገልግሎት የሚገነባው የባቡር መስመር በተያዘው ዓመት ይጠናቀቃል ተባለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.12.2025
ሰብስክራይብ

የሶፍ ዑመር ዋሻ እና ሎጆች ውስጥ ለቱሪዝም አገልግሎት የሚገነባው የባቡር መስመር በተያዘው ዓመት ይጠናቀቃል ተባለ

በሀገር ውስጥ አቅም በመገንባት የመጀመሪያ የሆነው ይህ ፕሮጀክት እስካሁን ከ50 በመቶ በላይ መጠናቀቁን የተገለፀ ሲሆን፣ አጠቃላይ ርዝመቱ አምስት ኪሜ መሆኑን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታውቋል።

የባቡር መንገዱ በቀጣይም እንደ ሁኔታው ሊሰፋ የሚችልበት ዕድል መኖሩን የተጠቀሰ ሲሆን፤ ለጎብኝዎች ያለ ስጋት መንቀሳቀስ የሚያስችል መሆኑም ተገልጿል ሲሉ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0