የኢትዮጵያን ጨቅላ ሕጻናትን ጤና ያሻሽላል የተባለለት ገመድ አልባ ተለባሽ መከታተያ ስርዓት ይፋ ሆነ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያን ጨቅላ ሕጻናትን ጤና ያሻሽላል የተባለለት ገመድ አልባ ተለባሽ መከታተያ ስርዓት ይፋ ሆነ
የኢትዮጵያን ጨቅላ ሕጻናትን ጤና ያሻሽላል የተባለለት ገመድ አልባ ተለባሽ መከታተያ ስርዓት ይፋ ሆነ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.12.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያን ጨቅላ ሕጻናትን ጤና ያሻሽላል የተባለለት ገመድ አልባ ተለባሽ መከታተያ ስርዓት ይፋ ሆነ

ይህ አዲስ፣ ለስላሳ፣ ሁሉ አቀፍና የሚለበስ ፈጠራ በደረት ላይ የሚለጠፍ ሽፋን እና በግንባር ላይ የሚለጠፍ የደም ምት መልኪያ (ፐልስኦክሲሜትሪ) ያካተተ ሲሆን፣ መረጃዎችን በቅጽበት ወደ ስማርትፎን መተግበሪያ ያስተላልፋል።

የልብ ምት፣ የአተነፋፈስ ፍጥነት፣ የሰውነት ሙቀት፣ የደም ግፊት፣ ኤሌክትሮካርዲዮግራም እና በደም ውስጥ ያለው የኦክስጂን መጠን የመሳሰሉ ጠቃሚ ክሊኒካዊ መለኪያዎችን ለክቶ ይመዘግባል፡፡

ያልተለመዱ ንባቦችን በፍጥነት በማሳወቅም የጨቅላ ሕጻናትን የሞት ምጣኔ በእጅጉ ሊቀንስ ይችላል፡፡

በጥናታዊ ሙከራው ወቅት ከተሳተፉት ወላጆች 84 በመቶ የሚሆኑት ቴክኖሎጂውን በቤታቸው ለመጠቀም ፍላጎት እንዳላቸው መግለጻቸው ተዘግቧል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0